“አፍሪካ የራሷን ዕድል በራሷ የመወሰን ብቃት ላይ ነች” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ የካቲት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አፍሪካ የራሷን አጀንዳ የመቅረጽ እና የማስተዳደር ሙሉ አቅም ላይ መኾኗን የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገልጸዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት በአዲስ አበባ እየተካሄደ በሚገኘው 39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች...
የተወዳዳሪ ፓርቲዎች የዕጩዎች ምዝገባ መራዘሙን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር: የካቲት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የቅድመ ምርጫ ሥራዎች እና ተያያዥ ጉዳዮችን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሜላተወርቅ ኀይሉ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡
ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የተወዳዳሪ ፓርቲዎች የዕጩዎች ምዝገባ ከጥር 1/2018...
በሱዳን ዘላቂ ሰላም ለማምጣት ሁሉንም ሱዳናውያን አካታች የኾነ የመፍትሔ ጥረት ማድረግ እንደሚገባቸው ጌዲዎን ጢሞቲዎስ...
ባሕር ዳር: የካቲት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከ48ኛው መደበኛ የአፍሪካ ንብረት ሥራ አስፈጻሚዎች ምክር ቤት ስብሰባ ጎን ለጎን ኢትዮጵያ አባል የኾነችበት የአፍሪካ ኅብረት የሰላም እና ጸጥታ ምክር ቤት ስብሰባ ተካሂዷል።
የምክር ቤቱ የአባል ሀገራት በዋናነት በወቅታዊ...
የመራጮች ምዝገባ የካቲት 28 እንደሚጀምር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: የካቲት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የቅድመ ምርጫ ሥራዎች ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል።
ቦርዱ ባስቀመጠው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት ያከናዎናቸውን ሥራዎችንም አብራርተዋል።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርጅ ዋና ሰብሳቢ ሜላተወርቅ ኃይሉ...
የኢቢኤስ ቴሌቭዥን ዋና ሥራ አስፈጻሚ የነበሩት አማን ፍስሃጽዮን ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።
ባሕር ዳር: የካቲት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢቢኤስ ቴሌቭዥን ዋና ሥራ አስፈጻሚ እና መስራች የነበሩት አማን ፍስሃጽዮን ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ የካቲት 4 ቀን 2018 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡
ለኢትዮጵያ ሚዲያ ዕድገት ስኬት...








