“የታሪክ ተወቃሽ ላለመኾን ከጓደኞቼ ጋር የሰላም አማራጭን ተቀብያለሁ” ብሬኑን ይዞ ሰላምን የመረጠው ወጣት

በሰሜን ጎንደር ዞን የሚንቀሳቀሱ ታጣቂ ኃይሎች የሰላምን አማራጭ በመቀበል በአዲስ ዓመት ዋዜማ ለሕዝቡ የሰላም ስጦታ እያበረከቱ ነው። በክልሉ የጸጥታ መዋቅር ውስጥ ለ11 ዓመት አገልግሏል። በ2015 ዓ.ም ደግሞ ጥያቄዎችን በአፈሙዝ እናስፈታለን በሚል ወደ ጫካ መግባቱን ያስታውሳል። በሰሜን...

በቴክኖሎጂ የተቃኘው የኢትዮጵያ የማንሰራራት ጉዞ!

ዛሬ ላይ ቴክኖሎጂ የቅንጦት ጉዳይ አይደለም። የሀገራት ብሔራዊ ደኅንነት፣ የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት እና የጂኦ-ፖለቲካዊ ተጽዕኖ መለኪያ ወደ መኾን ተሸጋግሯል። ኢትዮጵያም ይህንን በመረዳት ጉዞዋን ወደ ዲጂታል ኢኮኖሚ አድርጋለች። የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ዶ.ር)...

“ከተዘጉ ፋብሪካዎች ወደ ምርት ትንሣኤ”

ኢትዮጵያ በኢንዱስትሪ ልማት ስትራቴጂ ከባሕላዊ ምርት ወደ ዘመናዊ ተወዳዳሪ ማኑፋክቸሪንግ በመሸጋገር ለውጥ እያስመዘገበች እና እያንሠራራች ትገኛለች። የኢንዱስትሪ ፓርኮችን ከማስፋፋት ባለፈ የጨርቃ ጨርቅ፣ የሲሚንቶ፣ የቆዳ፣ የሌጦ እና ሌሎች የኢንዱስትሪ ዘርፎች የማምረት አቅም እያደገም መጥቷል። ለበርካታ ወጣቶች...

ከጋሻ እስከ ሰው አልባ ድሮን – የመከላከያ ሠራዊት የማንሠራራት ጉዞ

ኢትዮጵያውያን የተደራጀ የሀገር መከላከያ ሠራዊት ሳይኖራቸው የሀገራቸውን ዳር ድንበር አስጠብቀዋል፤ ጠላትን በቁርጠኝነት ተዋግተዋል፤ ወራሪ ኀይልን ድባቅ መትተው የነጻነት ተምሳሌት፣ የአፍሪካ ኩራት እና ብርሃን ኾነዋል። የሀገር መከላከያ ሠራዊት ከተደራጀ በኋላም የውስጥ አንድነቷን በማስጠበቅ፤ ዳር ድንበሯን በማስከበር፤...

“የኢትዮጵያን ትንሣኤ ወደ ዘላቂ ብልጽግና ከፍ እናደርጋለን” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

  የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የማንሠራራት ቀንን አስመልክተው መልእክት አስተላልፈዋል። የመልእክታቸው ሙሉ ይዘት እንደሚአተለው ቀርቧል፦ ከቃል ባለፈ በተጨባጭ ስኬት የቆመችው ኢትዮጵያ! ትናንት “ኢትዮጵያ ተነሥታለች” ስንል ምኞት ሳይኾን ዛሬ በተጨባጭ ያረጋገጥነው እውነት ነው! ከታላቁ ሕዳሴ ግድብ ማማ...