የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ የአካባቢውን ነዋሪዎች የሥራ ዕድል ተጠቃሚ ማድረግ ችሏል።
ባሕር ዳር: ሰኔ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ የአገዳ ቆረጣ ሥራ ላይ ገብተው የሥራ ዕድል ተጠቃሚ የኾኑ የአካባቢውን ነዋሪዎች አሚኮ በቦታው ተገኝቶ አነጋግሯል።
ከሥራ እድል ተጠቃሚዎች መካከል ወይዘሮ ፀሐይነሽ ፈጠነ፣ ወጣት ሰለሞን አላምነው...
የሀገራዊ የምክክር ጉባኤው ተሳታፊዎች እነማን ናቸው?
ባሕር ዳር: ሰኔ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሀገራችን ኢትዮጵያ ከሚገኙ እና በውጭ ሀገራት ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን የአጀንዳ ሃሳቦችን ማሰባሰቡ ይታወሳል፡፡
በዚህ የምክክር ሂደት በክልል፣ ከተማ አሥተዳደር ደረጃ፣ በፌዴራል ደረጃ እና በዲያስፖራው ማኅበረሰብ ዘንድ...
ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በኮምቦልቻ ከተማ የሚገኙ ኢንዱስትሪዎችን ጎበኙ።
ደሴ: ግንቦት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከሌሎች ከፍተኛ የፌዴራል እና የክልል የሥራ ኀላፊዎች ጋር በኮምቦልቻ ከተማ የሚገኙ ኢንዱስትሪዎችን ጎብኝተዋል።
ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎቹ በዓባይ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ሥር የሚገኘውን የጎፍ ውድ ፕሮዳክትስ ኃላፊነቱ የተወሰነ...
“አምራች ኢንዱስትሪ የኢኮኖሚ የልብ ምት ነው ” አሕመዲን ሙሐመድ ( ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ግንቦት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል "ኢትዮጵያ ታምርት" ክልላዊ የማጠቃለያ መርሐ ግብር "ኢትዮጵያ ታምርት ለሁለንተናዊ ሉዓላዊነት" በሚል መሪ መልዕክት በኮምቦልቻ ከተማ ተካሂዷል።
በመርሐ ግብሩ ከባለሃብቶች እና ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተደርጓል።
በውይይቱ የተገኙ ባለሃብቶች...
“በምንም ኹኔታ ውስጥ ኾነን ሁልጊዜም ማምረት አለብን” አቶ መላኩ አለበል
ባሕር ዳር: ግንቦት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል "ኢትዮጵያ ታምርት" ክልላዊ የማጠቃለያ መርሐ ግብር "ኢትዮጵያ ታምርት ለሁለንተናዊ ሉዓላዊነት" በሚል መሪ መልዕክት በኮምቦልቻ ከተማ ተካሂዷል።
በመርሐ ግብሩ ከባለሀብቶች እና ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተደርጓል።
የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ...







