“የጸጥታ ኃይሎቻችን ቅድሚያ ሳንሰጥ ስለ ሁለንተናዊ ከፍታ ማሰብ ፈጽሞ አይቻልም” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ጳጉሜን ሶስት የጽናት ቀንን ምክንያት በማድረግ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው መልዕክት አስተላልፈዋል።
በመልዕክታቸውም ኢትዮጵያን ስናስብ፣ ሌት ተቀን በጽናት በመቆም ሀገርን ከጠላት ለመጠበቅ ወጥተው ለሚያድሩት ብርቱ የጸጥታ ኃይሎቻችን ቅድሚያ ሳንሰጥ ስለ ሁለንተናዊ...
የአማራን ሕዝብ ወሰን እና ማንነት ጥያቄ አሳልፈው ላለመስጠት የሰላም አማራጭን መከተላቸውን የቀድሞ ታጣቂ መሪዎች...
በአማራ ሕዝብ የማንነት እና ወሰን ጥያቄ ስም የሚደረጉ የተሳሳቱ እንቅስቃሴዎችን በመቃወም የመንግሥትን የሰላም ጥሪ በመቀበል ወደ ሕዝቡ መቀላቀላቸውን በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የአፋብን ከፍተኛ መሪዎች ተናግረዋል።
ላለፉት ሦስት ዓመታት በጫካ በተሳሳተ መንገድ መቆየታቸውን የጠቀሱት የአፋብን የሃብት...
ከቃል ባለፈ የተግባር ውጤት።
በአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ጽሕፈት ቤት አስተባባሪነት "የማንሠራራት ቀን" በልዩ ልዩ ዝግጅቶች ተከብሯል።
በዝግጅቱ ወቅት በዋና ዋና የልማት ዘርፎች የተመዘገቡ ስኬቶችን የሚያሳዩ የፎቶ አውደርዕይ እና ዶክመንተሪ ለዕይታ ቀርቧል።
የርእሰ መሥተዳድር ጽሕፈት ቤት ምክትል ኀላፊ አብደላ ኑሩ...
ጳጉሜን የሕሊና እና የውስጥ ማንነት መታደሻ ማድረግ ይገባል።
በኢትዮጵያ የዘመን ቀመር 13ኛዋ ወር ጳጉሜን የቀን መቁጠሪያ መሸጋገሪያ ብቻ ሳትኾን የሕሊና እና የውስጥ ማንነት መታደሻ ወቅት መኾን እንዳለባት የሃይማኖት አባቶች አስገንዝበዋል።
የአቡሻኸር እና የብሉይ ኪዳን መምህሩ አክሊሉ ብርሃኑ እንደገለጹት ጳጉሜን በዘመን አቆጣጠር ውስጥ ራሷን...
የተመዘገበው የመንገድ መሠረተ ልማት ዕድገት የክልሉን የማንሰራራት ጉዞ የሚያሳይ ነው።
በአማራ ክልል በመንገድ መሠረተ ልማት ዘርፍ እየተመዘገበ ያለው ፈጣን ዕድገት የክልሉን የማንሰራራት ጉዞ በተጨባጭ የሚያሳይ መኾኑን የክልሉ መንገድ፣ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ቢሮ ገልጿል።
የቢሮ ኀላፊ ጋሻው አወቀ (ዶ.ር) እንደገለጹት ቀበሌዎችን፣ ወረዳዎችን እና ዋና ዋና የመንገድ...








