የአረንጓዴ አሻራ መርሐግብር የኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ትንሳኤ ማብሰሪያ እየኾነ መጥቷል።

ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ የኢትዮጵያ አዲስ ተስፋ እና ብርሃን ማሳያ የኾነውን የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር፤ ተራ ዛፍ የመትከል ተግባር ሳይኾን የሀገርን ሁለንተናዊ ትንሳኤ የሚያበስር ታላቅ ብሔራዊ ንቅናቄ እና...

የሀረሪ ክልል አሥተዳደር ምክር ቤት የቀረበለትን የበጀት ክለሳ አጸደቀ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሀረሪ ክልል አሥተዳደር ምክር ቤት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የ2018 የበጀት ዓመት የ11 ወራት ዕቅድ አፈጻጸም መነሻ በማድረግ የቀረበለት የበጀት ክለሳ አጽድቋል። ካቢኔው በክልሉ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ አማካኝነት...

በአዲስ አበባ 24 ፈጣን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ኃይል መሙያዎች ዛሬ ሥራ ጀምረዋል፡፡

አዲስ አበባ: ሰኔ 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በቂሊንጦ የኢንዱስትሪ ፓርክ ያስገነባቸውን 24 ፈጣን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ኃይል መሙያ ወደ ሥራ አስገብቷል። የኀይል መሙያ ጣቢያው ከኢንዲስት ፓርኮች ልማት ኮርፓሬሽን ጋር በመተባበር ነው የተገነባው። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ...

በአማራ ክልል ለ2018 ዓ.ም

አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከ261 ሺህ በላይ ሄክታር መሬት ተዘጋጅቷል። ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የ2018 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ እና የተፋሰስ ልማትን በተመለከተ ለምዕራብ አማራ ለዞን እና ለወረዳ የተፈጥሮ ሀብት...

በምዕራብ ጎጃም ዞን 418 ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለዋል።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የጸጥታ ችግሩ ካጋጠመ ጊዜ ጀምሮ በተለያዩ ጊዜያት መንግሥት የሰላም ጥሪዎችን ሲያቀርብ ቆይቷል፤ እያቀረበም ይገኛል። ይህንንም መነሻ በማድረግ በክልሉ በርካታ ታጣቂዎች የኃይል አማራጭን በመተው እና የሰላም ጥሪውን በመቀበል...