🇪🇹 የዓለም ቁንጮ ቢሊየነሮችን የሳበው የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ

  ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ​ኢትዮጵያ ባለፉት ጥቂት ዓመታት እየተከተለችው ያለው ንቁ የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ፣ ሀገሪቱን የዓለም አቀፍ ባለሀብቶች እና የልማት አጋሮች ማዕከል እያደረጋት ይገኛል። በተለይም ለኢንቨስትመንት ያሳየችው ቁርጠኝነት እና እየተከናወኑ ያሉ የፖሊሲ ማሻሻያዎች፣...

🇪🇹የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ለቱሪዝም ከፍታ!

  ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የበርካታ ቅርስ ባለቤት የኾነችው ኢትዮጵያ የቱሪዝም ኢኮኖሚ ዘርፏን ለማሳደግ የተለያዩ የዲፕሎማሲ ሥራዎችን አከናውናለች። የኢትዮጵያ የቱሪዝም ልማት ዲፕሎማሲ ሀገሪቱ ያላትን እምቅ ተፈጥሯዊ እና ታሪካዊ ጸጋዎችን በመጠቀም ዓለም አቀፍ ገጽታዋን ለመገንባት፣ የውጭ...

የሰላም ጥረቱ በክልሉ የተሻለ የትራንስፖርት እና የንግድ እንቅስቃሴ እንዲኖር አስችሏል” እሸቱ የሱፍ (ዶ.ር)

  ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ባለፉት ጊዜያት በአማራ ክልል ተከስቶ የነበረው የጸጥታ ችግር በሰዎች የዕለት ተዕለት ሕይወት ላይ ጥሎት የነበረው ጠባሳ ቀላል አልነበረም። ይህም ማኅበረሰቡ ለከፋ ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ሥነ-ልቦናዊ ቀውስ ተዳርጎ መቆየቱን የአማራ...

በደቡብ ወሎ ዞን ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን እየተከተሉ ነው።

  ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከሰላም እጦት ወጥቶ ሕዝቡ በነጻነት እንዲንቀሳቀስ፣ የልማት ሥራዎች እንዲፋጠኑ እና መሠረታዊ አገልግሎቶች ያለምንም መስተጓጎል እንዲካሄዱ መንግሥት ተደጋጋሚ የሰላም ጥሪዎችን አድርጓል፤ እያደረገም ነው። በርካታ ታጣቂዎችም ለሕዝብ እና ለሀገር...

የሕዝብ ጥያቄዎችን ለመመለስ በቁርጠኝነት እየተሠራ ነው።

  ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በወቅታዊ የሰላም፣ የጸጥታ እና የቀጣይ የልማት ሥራዎችን በተመለከተ ከመንግሥት ሠራተኞች ጋር ውይይት አካሂዷል። በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ የታየው አስደናቂ የአንድነት እና የትብብር መንፈስ ለልማት ሊውል እንደሚገባ...