የክረምት በጎ ባሕሎቻችንን ወደ ላቀ መገለጫነት እናሻግራለን፡፡
ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ባወጣው መግለጫ ኢትዮጵያውያን ባለፉት የለውጥ ዓመታት ክረምት በመጣ ቊጥር የምንከውናቸው ሁለት አንኳር ባሕሎችን እየገነባን መጥተናል፤ ኢትዮጵያን አረንጓዴ ማልበስ እና የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ብሏል።
ኢትዮጵያ የደን ሀብቷ...
የፌዴራል መንግሥት መስሪያ ቤቶች ኦዲት የማድረግ ሥራ በጥራት እየተከናወነ ነው።
አዲስ አበባ: ሰኔ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገሪቱን የኦዲት ሥርዓት ማጠናከር ሀገራዊ ዕድገትን ለማረጋገጥ የጎላ ሚና እንዳለው የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ዋና ኦዲተር መሰረት ዳምጤ ተናግረዋል።
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ26ኛ መደበኛ ሥብሥባው የፌዴራል ዋና...
“የጤና ተቋማትን በማዘመን ጥራት ያለው የጤና አገልግሎት ተደራሽ ማድረግ ተችሏል” አቶ አብዱልከሪም መንግሥቱ
ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የሚገኙ የጤና ተቋማትን የአገልግሎት አሰጣጥ እና የተቋማት ማስፋፊያ ሥራዎችን የክልሉ እና የከተማ አሥተዳደሩ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች እና ባለሙያዎች የመስክ ምልከታ አካሂደዋል።
የአማራ ክልል ጤና ቢሮ...
“ዝግባ የሕጻናት እና አረጋውያን መርጃ በጎ አድራጎት ድርጅት እርስ በእርስ መረዳዳትን ያሳየ ነው” አቶ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል እና የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ዝግባ የሕጻናት እና አረጋውያን መርጃ በጎ አድራጎት ድርጅት እያከናወነ የሚገኘውን ሥራ ጎብኝተዋል።
በድርጅቱ ድጋፍ የሚደረግላቸው እሙሐይ ወርቄ በላይ እና...
የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ሕዝቡን የጤና ተጠቃሚነት የሚያረጋገጥ የሪፎርም ሥራ እያከናወነ ነው።
ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ በጤና አገልግሎት እና አሥተዳደር ሪፎርም ትግበራ ሂደት ላይ የሚመክር ውይይት አካሂዷል።
የክልሉ ጤና ቢሮ ኀላፊ አብዱልከሪም መንግሥቱ የአገልግሎት ጥራት እና ተደራሽነትን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር...







