የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልእክት!
የሀገራችንን ሁለንተናዊ መዋቅራዊ ሽግግር ለማፋጠን፣ ሳይንስና ቴክኖሎጂን የብልጽግናችንና የኢኮኖሚ ዕድገታችን ዋና ምሦሶ አድርገናል።
ለዚህ ስኬት ደግሞ መንግሥታችን በቀረጸው የትምህርት ፖሊሲ በመታገዝ ብቃት ያለው፣ የፈጠራ ክሂሎት የተላበሰና ምርታማ የሰው ኃይል ለመገንባት በትጋት እየሠራ ይገኛል።
ዛሬ በአዳማ ሳይንስና...
በአፍሪካ የመጀመሪያ የኾነው የኤ.አይ ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ እውን ሊኾን ነው።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (ኤ.አይ) የዓለምን ሁለንተናዊ ገጽታ የቀየረ የዘመኑ ክስተት ኾኗል። ተለዋዋጭ በኾነው የዓለም አቀፋዊ ሁነት ውስጥ የኤ አይ ቴክኖሎጂ ተጽዕኖ ከፍተኛ እየኾነ መጥቷል። 🌍
በኤ.አይ ዙሪያ የሚደረግ ኢንቨስትመንት የወደፊቱን...
📱🇪🇹ኢትዮጵያ በዲጂታሉ ዓለም ወደ ላቀ ደረጃ እየተሻገረች ነው።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥት ለዘመናዊ አሠራር ቅድሚያ በመስጠት የመንግሥት አገልግሎትን ወደ ዲጂታል አሠራር እየቀየረ ይገኛል።
ይህ የዲጂታል አሠራር ዜጎች አገልግሎት ለማግኘት የሚያባክኑትን ጊዜ እና ጉልበት በማስቀረት፣ ብልሹ አሠራር እንዲታረም በማድረግ፣ የደንበኞችን የፋይል...
የሳይንስ ሙዚየም የኢትዮጵያ ዲጂታል ከፍታ አብሳሪ ነው።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ዓለም ከደረሰበት የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዕድገት ለመድረስ በርካታ አድራሽ የቴክሎጂ መንገዶችን እያማተረች ነው። ዲጂታል 2025ን ዕውን ለማድረግ ዜጎቿን በኮደርስ፣ አገልግሎቷን በአንድ መሶብ አገልግሎት፣ በፋይዳ እና በሳይንስ ሙዚዬም...
የፋይዳ መታወቂያ የኢትዮጵያ ዲጂታል ኢኮኖሚ ልህቀትን እያረጋገጠ ነው !
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በታሪኳ ዓይታው በማታውቀው የዲጂታላይዜሽን አብዮት ውስጥ ትገኛለች። የዚህ ታላቅ ሽግግር ማሳለጫ ደግሞ የፋይዳ ዲጂታል ብሔራዊ መታወቂያ ነው። ከባንክ አሠራር ዘመናዊነት እስከ አርሶ አደሩ የብድር አገልግሎት፤ ከኢ-ኮሜርስ ዕምነት...








