“ሀገራዊ ምክክር የግጭት እና የፖለቲካ ስብራት አዙሪትን ለመጠገን ትልቅ አጋጣሚ ነው” የፖለቲካ ሳይንስ መምህር
ባሕር ዳር: ሰኔ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን የዝግጅት ምዕራፉን አጠናቅቆ ወደ ተግባራዊ ምዕራፍ መሸጋገሩ ለሀገሪቱ የፖለቲካ መረጋጋት እና ለዘላቂ ሰላም ወሳኝ ምዕራፍ ነው።
ኮሚሽኑ በሀገሪቱ በስፋት በሚታዩ መሠረታዊ ጉዳዮች ላይ አካታች እና...
በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከ5 ሚሊዮን በላይ ችግኝ ለመትከል ዝግጅት እየተደረገ ነው።
ሰቆጣ: ሰኔ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከ5 ነጥብ 2 ሚሊዮን በላይ ችግኝ ለመትከል የቅድመ ዝግጅት ሥራ መጀመሩን የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ግብርና መምሪያ ኀላፊ አዲሱ ወልዴ ገልጸዋል።
ዋግ ኽምራን ከበረሃማነት ለማላቀቅ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ...
“ቃል የምንገባቸውን ሁሉ በመፈፀም የተሰጠንን ተጨማሪ የኀላፊነት ጊዜ እንወጣለን ” ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ: ሰኔ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ ከተማ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በገዳም ሰፈር "የበጎነት መንደር" ግንባታ ተጀምሯል።
የአራዳ ክፍለ ከተማ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ወንድሙ ዑመር በጎ ፈቃደኝነት በገንዘብ የማይገዛ፣ በደመወዝ የማይለካ ከአንጀት የሚሠጥ...
🕊በምዕራብ ጎንደር ዞን በርካታ የታጠቁ ኀይሎች የሰላምን አማራጭ እየተቀበሉ ነው።
ባሕር ዳር: ሰኔ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የትጥቅ ትግልን አማራጭ አድርገው በጫካ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን እየተቀበሉ መኾናቸውን የምዕራብ ጎንደር ዞን አስታውቋል።
የምዕራብ ጎንደር ዞን ሰላም እና ጸጥታ መምሪያ ኀላፊ ደረሰ አዱኛ በ2018 ዓ.ም በርካታ ታጣቂዎች...
የአሚኮ ቤተሰቦች ቀን ተከበረ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአሚኮ የመጀመሪያው የቤተሰቦች ቀን በተቋሙ የሚሠሩ ባልደረባዎች ልጆች በተገኙበት ተከብሯል።
የአሚኮ ቤተሰቦች ቀንን ያስጀመሩት የአሚኮ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ጋዜጠኛ ሙሉቀን ሰጥዬ ወላጆች እና ሕጻናት በዓሉ ለመጀመሪያ ጊዜ የአሚኮን ቤተሰቦች...








