ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከአፍሪካ የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ከተውጣጡ ፕሬዝዳንቶች ጋር ውይይት እያደረገ ነው።

  ባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ ከጣና ፎረም ጎን ለጎን የአሕጉሪቱን የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የሚመሩ ፕሬዝዳንቶች እና ተወካዮች የሚሳተፉበትን የፕሬዝዳንቶች ውይይት እያካሄደ ይገኛል። ውይይቱ "አፍሪካ የሌሎችን ሀገራት ዕውቀት እና ቴክኖሎጂ ከመቀበል ወይም ሸማች ከመኾን ወጥታ ችግሮቿን የሚፈቱ አዳዲስ ዕውቀቶችን...

“የመገጭ ግድብ ለጎንደር ከተማ እና አካባቢው ማኅበረሰብ የልማት ገጸ በረከት ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...

  የመገጭ ግድብ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ተመርቋል። በመርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የመገጭ ግድብ "የመንግሥትን ከፍተኛ ትኩረት አግኝቶ ከፍተኛ መዋዕለ ንዋይ ፈስሶበት ለጎንደር ከተማ እና አካባቢው ማኅበረሰብ የተበረከተ...

ጀምሮ አለመጨረስን ከኢትዮጵያ መልክነት የፋቁ ፕሮጀክቶች

  የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ዕድገት እውን ለማድረግ መንግሥት ለታላላቅ የልማት እንቅስቃሴዎች የሰጠው ትኩረት ከፍተኛ ቢኾንም የፕሮጀክቶች መዘግየት ግን በቀላሉ የማይታይ ተግዳሮት ኾኖ ቆይቷል። የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ከተያዘለት የአምስት ዓመት ዕቅድ በተጨማሪ ዘጠኝ ዓመታትን ጠይቆ በ14 ዓመቱ...

አፍሪካውያን መሪዎች ስለ አፍሪካ፤ በውቢቷ ባሕር ዳር

  ጣናን እና ዓባይን ተንተርሳ በተፈጥሮ የተጎናጸፈችው የጣናዋ ንግሥት ባሕር ዳር ውበት ትልቁ መገለጫዋ እና መልኳ ነው። ከተማዋ በአሁኑ ወቅት ባካሄደችው የኮሪደር ልማት አምራ፣ ደምቃ እና አሸብርቃ ትገኛለች። የከተማዋን ውበት በአረንጓዴ ልማት ማሳመር ደግሞ ይበልጥ ማራኪነቷን...

“ሕዝቡ በውኃ እጥረት እየተቸገረ አንድ ፕሮጄክት ለዓመታት አለመጨረስ እርግማን ነበር” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...

  የመገጭ ግድብ ፕሮጄክት ከበርካታ ዓመታት በኋላ ግንባታው ተጠናቅቆ ዛሬ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ተመርቋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚህ ወቅት እንደተናገሩት ባለፉት ዓመታት በነበረው የግንባታ አፈጻጸም ወቅት በአግባቡ እየተከናወነ እንዳልነበረ ጠቁመዋል። "ለ19 ዓመታት ብዙ ገንዘብ እየባከነበት፣...