“ሕወሓት የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት በአደባባይ ጥሷል” የወልቃይት ጠገዴ ጠለምት አማራ ምሁራን ማኅበር
ሁመራ: ሰኔ 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሕወሓት የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት በመጣስ ሀገሪቱን ወደ ጦርነት ለመምራት እየሠራ መኾኑን የወልቃይት ጠገዴ ጠለምት አማራ ምሁራን ማኅበር አስታውቋል፡፡
ጦርነትን ወደ ዘላቂ ሰላም ለመመለስ በሚደረጉ የሰላም ስምምነት ድንጋጌዎች ላይ ታጣቂዎችን ትጥቅ...
የኢፌድሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ።
አዲስ አበባ: ሰኔ 16/2018 (አሚኮ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በኢትዮጵያ አዲስ የተሾሙ የ11 ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀብለዋል።
አዲስ የተሾሙ አምባሳደሮች ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር ያላቸውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር ከፍተኛ ፍላጎት እንዳላቸው የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ቃል...
የፖለቲካ ፓርቲዎች ከምርጫ ወቅት ባሻገር ከሕዝቡ ጋር የሚገናኙበት ቋሚ መድረክ ሊኖራቸው ይገባል።
ባሕር ዳር: ሰኔ 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም ያካሄደውን የጠቅላላ ምርጫ ውጤት ይፋ ማድረጉ ይታወቃል። ብልጽግና ፓርቲ በአብላጫ ድምጽ መንግሥት መመሥረት የሚያስችለውን ውጤትም አግኝቷል።
ምርጫ ሕዝቡ በመሪዎች እና በፖሊሲዎች ላይ...
በዞኑ በግንባታና ጥገና የ792 ትምህርት ቤቶች ደረጃ ተሻሽሏል።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የደቡብ ጎንደር ዞን ትምህርት መምሪያ በትምህርት ጥራት ላይ የሚታዩ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት እና የትምህርት ተቋማትን ደረጃ ለማሻሻል ሰፊ ርብርብ እያደረገ መኾኑን አስታውቋል።
የመምሪያው ምክትል ኀላፊ ተፈሩ መላኩ አብዛኛዎቹ የትምህርት ተቋማት...
ሰላምን ማረጋገጥ እና የኑሮ ጫናን ማቅለል የአሸናፊው ፓርቲ ትኩረት መኾን አለበት።
ባሕር ዳር: ሰኔ 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምርጫ ቅድመ ዝግጅት፣ የድምፅ መስጫ ዕለት እና ድኅረ ምርጫ ሰላማዊ መኾን ለተረጋጋ መንግሥት እና ለሀገር ሰላም ትልቅ አስተዋጽኦ አለው።
አሁን ላይ ኢትዮጵያ በድኅረ ምርጫ ሂደት ውስጥ ትገኛለች።
በዚህ ወቅት ላለፉት...








