የኢትዮጵያ ዕቃ ጫኝ መርከብ የሆርሙዝን ሰርጥ አቋርጣ ወደ ጅቡቲ እየተጓዘች ነው።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) MV ጊቤ የሚል መጠሪያ የኢትዮጵያን ንንደቅ ሰቅላ የምትንቀሳቀሰው መርከብ በአሜሪካ እና ኢራን መካከል በተነሳው ጦርነት ሳቢያ ለወራት በሆርሙዝ ሰርጥ ቆመው ከነበሩ መርከቦች መካከል አንዷ ናት። መርከቧ የሆርሙዝ ሰርጥን...
ሩሲያ ለሰላም ንግግር ዝግጁነቷን አስታወቀች።
ባሕር ዳር: ሰኔ 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ቭላድሚር ፑቲን ከዩክሬን ጋር የገቡበትን ጦርነት ለመቋጨት እና ዝግጁነታቸውን አረጋግጠዋል።
ዘኢንዲፔንዳት እንዳስነበበው ከኾነ ይህ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ውሳኔ የተሰማው ዩክሬን በሩሲያ የነዳጅ ማጣሪያዎች ላይ ባደረሰችው ጥቃት የነዳጅ እጥረት ከተከሰተ ከቀናት...
ኢቫሪስት ንዲያሺሚዬ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት ላኩ።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የቡሩንዲ ፕሬዚዳንት እና የአፍሪካ ኅብረት የወቅቱ ሊቀመንበር ኢቫሪስት ንዲያሺሚዬ በኢትዮጵያ በተካሄደው ጠቅላላ ምርጫ ብልጽግና ፓርቲ ያገኘውን ድል አስመልክተው ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የእንኳን ደስ አለዎት መግለጫ አስተላልፈዋል።
ፕሬዚዳንት ኢቫሪስት...
የሰቆጣ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤትን ለመጭው የ2019 የትምህርት ዘመን ለማድረስ በትኩረት እየተሠራ ነው።
ሰቆጣ: ሰኔ 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰቆጣ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ለአዲሱ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለማድረስ በትኩረት እየተሠራ መኾኑን የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ አስታውቋል።
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በክልሉ ከሚያስገነባቸው ሦስት አዳሪ ትምህርት...
አሚኮ እና የማሽነሪ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ በጋራ ለመሥራት ስምምነት ተፈራረሙ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን እና የማሽነሪ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል።
በፊርማ መርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ጋዜጠኛ ሙሉቀን ሰጥዬ አሚኮ በብዙ...








