ነዳጅን በሕገ ወጥ መልኩ በተጠቀሙ ተሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ ተወስዷል።
ባሕር ዳር: ሰኔ 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንገድ፣ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ቢሮ በወቅታዊው የነዳጅ እጥረት ሳቢያ የተፈጠሩ ተግዳሮቶችን ለመቅረፍ የተቋቋመው ግብረ ኃይል ባለፉት ወራት ያከናወናቸውን የቁጥጥር እና የሕግ ማስከበር ሥራዎች ገምግሟል።
የአማራ ክልል መንገድ፣...
የመንግሥት አገልግሎት እና አሥተዳደር ሪፎርሙን ለማሳካት በቁርጠኝነት እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ሰኔ 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በመጀመሪያው ዙር ወደ መንግሥት አገልግሎት እና አሥተዳደር ሪፎርም የሚገቡ ተቋማትን የቅድመ ዝግጅት ሁኔታ በተመለከተ በባሕር ዳር ከተማ እየተገመገመ ነው።
በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አሥተባባሪ አሕመዲን...
ስለ ሰላም አብዝታ ትታገሳለች፤ ለይቅርታም በሯን ትከፍታለች!
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ረጅም ታሪክ፣ ጠንካራ ሕዝብ እና ትልቅ የውጭ ግንኙነት ልምድ ያላት፤ የነፃነት ተምሣሌት የኾነች፤ በታሪኳም ኾነ በአሁኑ ወቅት ለውይይት፣ ለዲፕሎማሲ እና ለአብሮ ማደግ ቅድሚያ የምትሰጥ፤ ሰላም ወዳድ የኾነች፤ በጂኦፖለቲካዊ...
በአማራ ክልል ከ20 ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመት የበጎ አድራጎት ሥራ ለማከናወን ወደ ተግባር ተገብቷል።
ተሕር ዳር፡ ሰኔ 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የአማራ ክልል የክረምት በጎ አድራጎት ሥራዎችን "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መልዕክት በባሕር ዳር ከተማ በልዩ ልዩ ክንዋኔዎች አስጀምረዋል።
በዚሁ መድረክ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል...
“ሰው መኾንን እናስቀድም” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የአማራ ክልል የክረምት በጎ አድራጎት ሥራዎችን "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መልዕክት በባሕር ዳር ከተማ በልዩ ልዩ ክንዋኔዎች አስጀምረዋል።
በበጎ አድራጎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ከተከናወኑ የበጎነት...








