ጽናት ኢትዮጵያን ከፈተና አሻግሯል ።
በከሚሴ ከተማ አሥተዳደር የሚገኙ የጸጥታ መዋቅሮች እና የከተማዋ ነዋሪዎች የጽናት ቀንን በተለያዩ ዝግጅቶች እያከበሩ ነው።
የጸጥታ አባላቱ ለአሚኮ በሰጡት አስተያየት በውስጥ እና በውጭ ኃይሎች የሚገጥሙ የጸጥታ ስጋቶችን በመቀናጀት በጽናት የመከተ የጸጥታ መዋቅር መኖሩን ገልጸዋል። ወደፊትም...
የጸጥታ ኃይሉ የጸረ ሰላም ኃይሎችን ምኞት በከንቱ ያስቀረ የሀገር መከታ ነው።
በኢትዮጵያ የዘመን ቀመር 13ኛዋ ወር ጳጉሜን ወደ አዲስ ዓመት መሸጋገሪያ፤ የዘመን መለወጫ መዳረሻ ድልድይ ናት። ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ደግሞ የጳጉሜን ቀናት በተለያዩ ስያሜዎች ታስበው እየዋሉ ነው።
የደሴ ከተማ አሥተዳደር የጸጥታ መዋቅር የጽናት ቀንን በተለያዩ ዝግጅቶች...
ኢትዮጵያ የችግር ማሳያነቷ አብቅቶ የጽናት ተምሳሌት ኾናለች” አቶ አገኘሁ ተሻገር
ጷጉሜን ሦሥት "የጽናት ቀን" በሀገር አቀፍ ደረጃ በታሪካዊው የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም እየተከበረ ይገኛል።
በመርሐግብሩ ላይ የተገኙት የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ቀኑ ሀገሪቱ የምትገኝበትን ታሪካዊ እና ፓለቲካዊ ሁኔታ መነሻ በማድረግ የኢትዮጵያን ጽናት...
ጽናት ኃይሌን የት አደረሰው?
"ጽናት" ማለት በቃላት የሚገለጽ የንድፈ ሀሳብ ትርጉም ብቻ ሳይኾን በላብ እና በደም በሚጻፍ የሕይወት ታሪክ ውስጥ የሚበራ ሕያው እውነት ነው።
"ጽናት" መሰናክሎችን እና ተስፋ የሚያስቆርጡ አጋጣሚዎችን ድል የማድረግ ጥበብም ነው።
በኢትዮጵያ የስፖርት እና የቢዝነስ ታሪክ ውስጥ...
ሀገርን ለማጽናት እስከ መስዋዕትነት።
የምዕራብ ጎጃም ዞን ጳጉሟን ሦሥት የጽናት ቀንን ከጸጥታ አባላት ጋር በተለያዩ ወታደራዊ ትርዒቶች አክብሯል።
የምዕራብ ጎጃም ዞን ፖሊስ መምሪያ ምክትል አዛዥ ኮማንደር አዳምጣቸው ዓለሙ ሀገር እንድትጸና የፖሊስ ሠራዊቱ ያለምንም መዛነፍ በመስዋዕትነት የታጀበ ቁርጠኝነቱን እየተወጣ መኾኑን...








