‎ዘላቂ ሰላምን በማረጋገጥ ሕዝቡን የልማቱ ተጠቃሚና ተሳታፊ የማድረግ ሥራ ይተገበራል።

3
‎በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር የ2018 በጀት ዓመት የፓርቲ እና የመንግስት ሥራዎች እቅድ አፈፃፀም ግምገማ እየተካሄደ ነው።
“አርቆ ማየት አልቆ መሥራት ” በሚል መሪ ቃል በ2018 ዓ.ም የተከናወኑ ተግባራት በዝርዝር እየተገመገመ ይገኛል።
መድረኩን የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዋና አስተዳዳሪ ቴዎድሮስ እንዳለው ፣ የብሔረሰብ አስተዳደር የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ዓለሙ ሰውነት፣ ምክትል አስተዳዳሪና ከተማና መሠረተ ልማት መምሪያ ኃላፊ አይተነው ታዴ እየመሩ ይገኛሉ ።
‎‎በብሔረሰብ አስተዳደሩ ዘላቂ ሰላምን በማረጋገጥ ሕዝቡን የልማቱ ተጠቃሚና ተሳታፊ ለማድረግና ሀገራዊ የኢኮኖሚዊ እድገትን ማፋጠን
የሚያስችል አከባቢያዊ ፀጋዎችን የለየ የ2019 በጀት ዓመት እቅድ ቀርቦ ውይይት እንደሚደረግ ይጠብቃል።
‎የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
Previous articleየሕዝቡን የልማት ጥያቄ ለመመለስ ሰፊ ጥረት ተደርጓል።
Next articleመሪዎች ባሳዩት ጽናት፣ ትዕግሥት እና ቁርጠኝነት ስኬታማ ሥራዎች ተሠርተዋል።