ሠራዊቱ ለሕዝብ የቆመ የሰላም አምባሳደር ነው።
ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2018 ዓ.ም በሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ "ለሀገር ግንባታና ለዘላቂ ሰላም የማኅበረሰቡ ሚና" በሚል መሪ መልዕክት ሕዝባዊ ውይይት ተካሂዷል።
የደቡብ እዝ ምክትል አዛዥ ለኦፕሬሽናል ሜጄር ጄኔራል ደስታ ተመስገን በጽንፈኝነት አስተሳሰብ እና በትጥቅ...
የኢትዮጵያውያንን ፍላጎት እና ተስፋ የያዘው ምክክር
#ባሕር _ዳር: ሰኔ 24/2018 ዓ.ም 🇪🇹 የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የምክክሩን አካታችነት እና አሳታፊነት ለማረጋገጥ ሰፋፊ ሥራዎችን አከናውኗል።
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ ምክክሩን አሳታፊ እና አካታች ለማድረግ ትኩረት ተሰጥቶ ሰፋፊ...
📢 በምክክር ሀገር አንድነቷን ታስጠብቃለች፣ ሰላሟን ታረጋግጣለች
#ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2018 ዓ.ም ኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር የምታደርግበት ቀን ተቆርጦ ምክክር የሚደረግባቸው መሠረታዊ አጀንዳዎችም ተለይተዋል።
ይህን ተከትሎ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን ዓርአያ በሰጡት ማብራሪያ ላለፉት አራት ዓመታት ከ2 ሺህ በላይ...
🌱 የአረንጓዴ አሻራ ዘርፈ ብዙ ትሩፋቶች ከተፈጥሮ ጥበቃ እስከ ኢኮኖሚያዊ ልዕልና 🌳🥑🐝📈
#ባሕር_ዳር: ሰኔ 24/2018 ዓ.ም የደን መመናመን ለኢትዮጵያም ኾነ ለአፍሪካ የረጅም ጊዜ ፈተና ኾኖ ቆይቷል። አህጉሪቱ በዓመት 3 ነጥብ 94 ሚሊዮን፣ ኢትዮጵያ ደግሞ 72 ሺህ ሄክታር ደን በየዓመቱ ስታጣ ኖራለች። የደን መራቆት ለድህነት እና ለግብርና...
📝 የኩነቶች ምዝገባ አገልግሎት በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ማከናወን ይገባል።
ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2018 ዓ.ም የሲቪል እና የቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት፣ ዘመናዊ ቴክኖሎጂን በመጠቀም ጥራት ያለው መረጃን ለመሠብሠብ እና ለመመዝገብ እየሠራ ይገኛል።
ይህ ተግባር ለሀገር አቀፍ ስታቲስቲክስ ዝግጅት እና ለመንግሥት አሥተዳደር ወሳኝ ሚና አለው።
የአማራ ክልል ሲቪል...








