🚀 ቀጣሪ ድርጅቶችን እና ተመራቂዎችን በማገናኘት የሥራ ዕድል መፍጠር ወሳኝ መፍትሔ ነው። ✨
#ባሕርዳር፡ ሰኔ 25/2018 ዓ.ም ባሕርዳር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የሠለጠኑ እና ብቁ የኾኑ ተመራቂዎቹን ከቀጣሪ ድርጅቶች ጋር የሚያገናኝበትን ሁለተኛ ዙር የሥራ ትስስር አውደርዕይ አካሂዷል።
በአውደርዕዩ መልዕክት ያስተላለፉት በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት...
በዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በርካታ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን እየተቀበሉ ነው።
#ባሕር_ዳር: ሰኔ 25/2018 ዓ.ም በዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር የግጭትን መዘዝ የተረዱ በርካታ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን እየተቀበሉ ነው።
ሰላም የሕይወት መሠረት ነው። የሰላምን አስፈላጊነት እና የግጭትን መዘዝ የተረዱ በአማራ ክልል በትጥቅ ትግል ሲንቀሳቀሱ የነበሩ በርካታ ታጣቂዎች የሰላምን...
የምክክር ጉባዔው ስኬታማ እንዲኾን የአወያዮች ሚና ከፍተኛ ነው።
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለምክክር ጉባዔው ሙያዊ ማብራሪያ ከሚያቀርቡ ባለሙያዎች ጋር ውይይት እያካሄደ ነው።
የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ ኮሚሽኑ በአካታች እና በአሳታፊ መርሕ ሀገራዊ መግባባት...
የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዲሱን የደንብ ልብስ አስተዋወቀ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 25/2018 ዓ.ም የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ባለፋት ዓመታት ሲጠቀምበት የነበረውን የደንብ ልብስ በአዲስ የደንብ ልብስ መተካቱን አስታውቋል። አዲሱን የደንብ ልብስም ዛሬ በልዩ ልዩ ፖሊሳዊ ሥርዓት አስተዋውቋል።
የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና...
በሰሜን ሸዋ ዞን በጽንፈኛው ቡድን ላይ የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ ቀጥሏል።
#ባሕር_ዳር: ሰኔ 25/2018 ዓ.ም በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በጽንፈኛው ቡድን ላይ የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ መቀጠሉን የሀገር መከላከያ ሠራዊት አስታውቋል።
በመከላከያ ሠራዊት የአየር ወለድ ክፍለ ጦር ሬጅመንት በሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ወረዳ በልዩ ስሟ ራራት...








