በኮሪደር ልማት ከይዞታቸው የሚነሱ ሰዎች ካሣ እና ትክ ቦታ እየተሰጣቸው ነው።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የከተሞችን ዕድገት የሚመጥን የኮሪደር ልማት እየተተገበረ መኾኑን የአማራ ክልል ከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ አማካሪ ሽቤ ክንዴ ተናግረዋል።
ማኅበረሰቡ የኮሪደር ልማትን በገንዘብ፣ በጉልበት፣ በሀሳብ እና በቁሳቁስ እየደገፈ...
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ ለሥራ ጉብኝት ኮምቦልቻ ገብተዋል።
ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የብዝኃ ሃይማኖትና ባሕል መገኛ፣ የፍቅርና የአብሮነት ተምሳሌት፣ የአራቱ ቅኝቶች መፍለቂያ፣ የታሪክ ማህደሯ ምድር ወሎ ገብተናል ሲሉ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው አጋርተዋል።
እንደ ቦርከና ወንዝ የማይነጥፈው ገራገርነታችሁ፣ የማይጠገብ...
በጎንጅ ቆለላ ወረዳ የመራጮች ምዝገባ በንቃት እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎጃም ዞን በጎንጅ ቆለላ ወረዳ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ በሁሉም የምርጫ ጣቢያዎች እየተከናወነ ይገኛል።
ምዝገባው ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ በርካታ የወረዳው ነዋሪዎች የዜግነት ኀላፊነታቸውን ለመወጣት ወደ ምርጫ ጣቢያዎች...
“ለነጻነት እታገላለሁ የሚል ኃይል እንዴት ንጹሐንን እያገተ ገንዘብ ይዘርፋል?”
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ያጋጠመው የጸጥታ ችግር በማኅበረሰቡ ላይ ዘርፈ ብዙ ጉዳት እያስከተለ ነው። የሰዎችን ሕይወትም እያጎሳቆለ ይገኛል።
በጫካ ያሉት ኃይሎች ባደረሱት ጥፋት ሕዝብ ለሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሣራ እየተጋለጠ መሆኑን በየአካባቢው የሚገኙ...
“ኢትዮጵያ ከሰፊ ገበታዋ ያላትን ታላቅ ዐቅምና ዘላቂ ወዳጅነት፣ አብረዋት ለሚጓዙ ሁሉ ለማካፈል ዝግጁ ናት”...
ባሕርዳር: ሚያዝያ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ለላይቤሪያ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ጆሴፍ ንዩማ ቦአካይ በብሔራዊ ቤተ መንግሥት አቀባበል አድርገዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ኢትዮጵያ የገቡትን የላይቤሪያ ሪፐብሊክ...








