ኢትዮጵያ ያደረገችው የኢኮኖሚ ሪፎርም የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት አንዲያድግ አድርጓል።
አዲስ አበባ: ሚያዚያ 12/2018 (አሚኮ) የኢትዮ-አውሮፓ የቢዝነስ ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።
"የዓለም አቀፍ አቅሞችን መክፈት" በሚል መሪ መልዕክት የሚካሄደው ፎረሙ ለሁለት ቀናት እንደሚቆይ ተገልጿል።
የአውሮፓ ኅብረት የዓለም አቀፍ ትብብር ኮሚሽን ኮሚሽነር ጆሴፍ ሲኬላ ኢትዮጵያ ከአፍሪካ...
የመንግሥት ሠራተኞችን የመረጃ አያያዝ በማዘመን ዲጂታል አሠራርን መተግበር ይገባል።
ደሴ: ሚያዚያ 12/2018 (አሚኮ) የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ከሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ጋር በመተባበር የሲቪል ሰርቪስ ሠራተኞች የመረጃ ማረጋገጥ ሥራ ለማከናወን ለባለድርሻ አካላት የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በኮምቦልቻ ከተማ እያካሄደ ነው።
በኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት የደሴ ስታቲስቲክስ ቅርንጫፍ ጽሕፈት...
የመንግሥት ሠራተኞችን መረጃ ማረጋገጥ የመንግሥት ወጭን ለታለመለት ዓላማ እንዲውል ያስችላል።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 12/2018 (አሚኮ) የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ከፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ጋር በመተባበር የሲቪል ሰርቪስ ሠራተኞችን መረጃ ለማረጋገጥ የሚያስችል የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና በባሕር ዳር ከተማ እየተሰጠ ነው።
የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሀብት...
የፌዴራል መንግሥት የ100 ቀናት የመንግሥት የሥራ አፈጻጸም እየገመገመ ነው።
ባሕርዳር: ሚያዚያ 12/2018 (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸውን ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ ጠዋት የሥራ ዘመኑን ሦሥተኛ የ100 ቀናት የመንግሥት ሥራ አፈጻጸም ከዘጠኝ ወራት አጠቃላይ አፈጻጸም ጎን ለጎን መገምገም ጀምረናል ብለዋል።
ለእድገት...
የኒውክሌር ባለቤትነት መብቷን አሜሪካ ልትነጥቃት እንደማትችል ኢራን አስታወቀች።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 11/2018 (አሚኮ) በመካከለኛው ምሥራቅ ለተፈጠረው ጦርነት በምክንያትነት በሚጠቀሰው የኒውክሌር ጉዳይ ዋሽንግተን እና ቴህራን ያላቸው አለመግባባት አሁንም እንደቀጠለ ነው።
የዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙኀን እንደዘገቡት ኢራን የኒውክለር ባለቤትነት መብቷን አሜሪካ ልትነጥቃት እንደማትችል አስታውቃለች።
አልጀዚራ እንደዘገበው...








