የአረንጓዴ አሻራ ትልቅ የኢኮኖሚ ምንጭ ኾኗል።
በምሥራቅ ጎጃም ዞን የአዋበል ወረዳ ነዋሪው አርሶ አደር ስንሻው መኮንን የአረንጓዴ አሻራን እንደ መልካም አጋጣሚ በመጠቀም የንብ እርባታ ሥራቸውን ከ2 ወደ 30 ንብ ቀፎዎች ማሳደግ ችለዋል።
በተፋሰስ ልማት አካባቢዎች የተተከሉ የተለያዩ ዕፅዋት ለንብ እርባታው መሳካት...
ኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት የጤናውን ዘርፍ ለማጠናከር ከፍተኛ መዋዕለ ንዋይ አፍስሳለች።
በአፍሪካ የጤና ባለሙያዎችን አቅም ለማሳደግ ያለመ ሁለተኛው አሕጉራዊ የሕክምና ትምህርት ጉባኤ 2026 የ46 ሀገራት ተወካዮች በተገኙበት በአዲስ አበባ ተጀምሯል።
ጉባኤውን የከፈቱት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ኢትዮጵያ የዘረጋችው ሥርዓት ከራሷ አልፎ ሌሎች ሀገራት ተማሪዎች ዕድል...
ከኢኮኖሚ ተጠቃሚነት እስከ ማኅበራዊ ደኅንነት
የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ያከናወናቸውን ዐበይት ተግባራት እና በቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ ከጎጃም ቀጣና የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል።
የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ምክትል...
የኮረም፣ ዛታ እና ወፍላ ወረዳዎች «የእጉምርዳ ዘብ» ሰላም አስከባሪ ሚሊሻዎችን አስመረቁ።
በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን በሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት ሥልጠና የወሰዱ የኮረም፣ ዛታ እና ወፍላ ወረዳዎች «የእጉምርዳ ዘብ» ሰላም አስከባሪ ሚሊሻዎች ተመርቀዋል።
ተመራቂዎቹ ባለፉት ስድስት ዓመታት የአካባቢያቸውን ሰላም ለማጽናት ሲታገሉ መቆየታቸውን ገልጸዋል።
"ማንነት በግድ...
የእንጅባራ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ።
የእንጅባራ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በመደበኛ እና በተከታታይ ትምህርት በመምህርነት ሙያ ያሠለጠናቸውን 818 ተማሪዎች ለ14ኛ ጊዜ አስመርቋል።
ከተመራቂዎቹ መካከል 332 የሚኾኑት ኮሌጁ ለመጀመሪያ ጊዜ በመጀመሪያ ዲግሪ መርሐ ግብር ያሠለጠናቸው ናቸው። ቀሪዎቹ በዲፕሎማ መርሐ ግብር ሥልጠናቸውን የተከታተሉ...








