መሶብ አገልጋይ እና ተገልጋይን በፈገግታ የሚያገናኝ ድልድይ ኾኖ ቀጥሏል።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት አገልግሎትን በማዘመን የዜጎችን እንግልት ለመቀነስ ታስቦ ተግባራዊ የተደረገው መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በአማራ ክልል ገና ከጅምሩ አዲስ ተስፋን ይዞ መጥቷል።
በባሕር ዳር መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ቀልጣፋ እና...
ሰው ሠራሽ አስተውሎት የትንበያ ሥራዎችን ወደ አዲስ ምዕራፍ የማሸጋገር ተስፋ ተጥሎበታል።
አዲስ አበባ: ሚያዚያ 13/2018 (አሚኮ) የአፍሪካን የማይበገር የአየር ንብረት እና ዘላቂ ልማትን ለማረጋገጥ የሚቲዮሮሎጂ ማኅበረሰብን ማዘመን በሚል መሪ መልዕክት ለሦሥት ቀን የሚቆይ ጉባኤ በአዲስ አበባ ተጀምሯል።
በዚሁ ጉባኤ ላይ የተገኙት የኢትዮጵያ የሚቲዮሮሎጂ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር...
የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ከባሕር ዳር ከተማ ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ከባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ጋር በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ...
ሀገር በቀል ዕውቀቶችን ለችግሮቻችን መፍትሔ ማድረግ ይገባል።
አዲስ አበባ: ሚያዝያ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "የሀገር በቀል ዕውቀቶች ለዘመናዊ ሥልጣኔ ያላቸው ፋይዳ" በሚል እሳቤ በአዲስ አበባ ከተማ ውይይት ተካሂዷል።
በአያልነህ ሙላቱ የሥነ-ጥበብ በጎ አድራጎት ድርጅት አማካኝነት የተዘጋጀው ውይይቱ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አጋዥነት በኔልሰን ማንዴላ...
የኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣን በዲጂታል የታገዘ የቅርስ መረጃ አያያዝ ሥርዓትን እየተገበረ ነው።
አዲስ አበባ: ሚያዚያ 13/2018 (አሚኮ) ሦሥተኛው ዓመታዊ የኢትዮጵያ ቅርስ ምርምር ጉባኤ እተካሄደ ነው።
"የኢትዮጵያ ቅርስ ምርምር በዲጂታል ዘመን" በሚል መሪ መልዕክት እየተካሄደ በሚገኘው ጉባኤ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች፣ ዓለምአቀፍ የቅርስ ተመራማሪዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችም ተገኝተዋል።
የኢትዮጵያ...








