የሰላም አማራጭን መቀበሉ ቀጥሏል።
በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭ መቀበላቸውን ቀጥለዋል።
ታጣቂዎቹ ሲጓዙበት የነበረው መንገድ የተሳሳተ መኾኑን በመገንዘብ የሰላም አመራጭን መቀበላቸውን ገልጸዋል።
በወረዳው ከአሁን በፊትም በርካታ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለው መግባታቸው ይታወሳል። ዛሬም በወረዳው...
ጽናት፣ ዝግጁነት እና አገልግሎት በደብረ ታቦር !
የጽናት ቀን በደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር በወታደራዊ ትርኢት እና በእግር ጉዞ ተከብሯል።
የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ሰላም እና ጸጥታ መምሪያ ኀላፊ ኮማንደር አብራራው አበጀ "የጽናት ቀንን" በማስመልከት የጸጥታ አባላት ያደረጉት ወታደራዊ ትርኢት እና ሰልፍ ከፍተኛ...
ቴክኖሎጂን በመታጠቅ በጽናት ቁመዋል፤ ሀገርንም አጽንተዋል
ተራራ ጉልበታቸውን አይፈትነውም፤ ጨለማ ጉዟቸውን አይከለክለውም፤ የበርሃው ሀሩር ከዓላማቸው አያርቃቸውም፤ ዶፍ ዝናብ ጽናታቸውን አይሸረሽረውም፤ በሞት ላይ እየተረማመዱ፤ ጠላትን ድባቅ እየመቱ የሀገራቸውን ሉዓላዊነት ያስከብራሉ እንጂ።
ጽናታቸው ከአለት ይልቅ ይጠነክራል፤ ግርማቸው ከነበልባል እጥፍ ያስፈራራል፤ የክንዳቸው ብርታት እንደ...
ልጆች ከትምህርት ገበታ እንዳይርቁ የሚያደርገው የኢትዮ ቴሌኮም ድጋፍ 📚
የኢትዮ ቴሌኮም ሰሜን ምዕራብ ሪጅን በባሕር ዳር ከተማ ለተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል።
በመርሐ ግብሩ መልዕክት ያስተላለፉት የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ኀላፊ ሙሉዓለም አቤ (ዶ.ር) ኢትዮ ቴሌኮም ለትምህርት ዘርፉ በርካታ ድጋፎችን እያደረገ እንደሚገኝ...
በአማራ ክልል ምን ያክል የዲጂታል መፍትሔዎች ለምተው ለአገልግሎት ዋሉ ?
የአማራ ክልል ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጅ ቢሮ ከነሐሴ 28/2018 ዓ.ም እስከ ነሐሴ 30/2018 ዓ.ም ድረስ "ኤሌክትሮኒክስ መንግሥት ለዲጂታል 2030 መሠረት" በሚል መሪ መልዕክት የዲጂታል መፍትሔዎች ዐውደ ርዕይ እና የፓናል ውይይት በባሕርዳር ከተማ ማካሄዱ ይታወሳል።
ቢሮው የበለጸጉ...








