“የነገዋን ኢትዮጵያ የሚገነባው የትምህርት ኢንቨስትመንት ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 30ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በትምህርት ዘርፍ እየተከናወኑ ባሉ ሀገራዊ ሥራዎች ዙሪያ ለምክር ቤቱ አባላት ጥያቄዎች ማብራሪያ ሰጥተዋል።
በዚሁ ማብራሪያቸውም መንግሥት...
“ዘላቂ ሰላም ለማምጣት ባለፉት ዓመታት ከ4ሺህ በላይ የውይይት መድረኮች ተካሂደዋል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...
የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 30ኛ መደበኛ ሥብሠባውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት በማካሄድ ላይ ይገኛል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከምክር ቤት አባላት ለተነሱት ጥያቄዎችም ምላሽ እና ማብራሪያ እየሰጡ...
ኢትዮጵያ የምትገኝበት የለውጥ ጉዞ ሀቅን ማየት እና እውነታን መቀበል የሚችል ሰው ይገነዘበዋል።
6ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 30ኛ መደበኛ ሥብሠባውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት በማካሄድ ላይ ይገኛል።
የምክር ቤቱ አባላት ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀዳሚ የኢኮኖሚ እድገት እያስመዘገቡ ከሚገኙት ሀገራት ተርታ መሰለፏ...
“የመንግሥት ምኞት የአባላቱ ተሳትፎ የመጨረሻ እንዳይኾን ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት 30ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በምክር ቤቱ ቀርበው ከአባላቱ ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እየሰጡ ነው።
ባለፉት አምስት ዓመታት የብልጽግና ፓርቲን ወክለው የምክር ቤት አባል ኾነው ሲያገለግሉ የቆዩ...






