የኑሮ ውድነት ጫናን ለመግታት እና የመኖሪያ ቤቶችን ለማስፋፋት የተነደፉ አዳዲስ የመንግሥት ስልቶች
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የዋጋ ንረትን እና የኑሮ ውድነትን ለመፍታት መንግሥት እየወሰዳቸው ያሉ እርምጃዎችን አስመልክተው በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምላሽ እና ማብራሪያ ሰጥተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የዋጋ ንረት እና የኑሮ ውድነት በቅርበት የተሳሰሩ ቢኾኑም ለይቶ...
የኢኮኖሚ ሪፎርሙ የሚጨበጥ ለውጥ አምጥቷል።
6ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 30ኛ መደበኛ ሥብሠባውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት አካሂዷል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከምክር ቤት አባላት ለተነሱት ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ ሰጥተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ...
ኢትዮጵያ ቀጣይነት ያለው የኢኮኖሚ ዕድገት አስመዝግባለች።
6ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 30ኛ መደበኛ ሥብሠባውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት አካሂዷል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከምክር አቤት አባላት ለተነሱት ጥያቄዎችም ምላሽ እና ማብራሪያ ሰጥተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ...
“በአንድ ጊዜ ለብቻ ለማደግ የሚደረግ ጥረት ጎጂ ነው።” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
6ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 30ኛ መደበኛ ስብሰባ እንደቀጠለ ይገኛል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከምክር ቤት አባላት ገቢን በተመለከተ ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል።
ገቢ ላይ ሪፎርም በመካሄዱ እና ዲጂታላይዝድ በማድረግ...
ኢትዮጵያ በአንድ ዓመት ብቻ 3 ነጥብ 1 ቢሊዮን ዶላር ከቡና ወጪ ንግድ ገቢ አግኝታለች።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 30ኛ መደበኛ ሥብሠባ ከምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ እየሰጡ ነው።
በማብራሪያቸውም ኢትዮጵያ በተያዘው ዓመት ከቡና ወጪ ንግድ 3...








