ለአማራ ሕዝብ የማይናወጥ ማንነቱ ጽናቱ ነው።
የአማራ ክልል የጸጥታ ተቋማት "ጽኑ መሠረት ለማንሰራራት" በሚል መሪ መልዕክት የጽናት ቀንን በተለያዩ ዝግጅቶች አክብረዋል። የክልሉ ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ፣ የሚሊሻ ኮሚሽን፣ የማረሚያ ቤት ኮሚሽን እና የፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የጸጥታ አባላት እና ሠራተኞች...
በአዲሱ ዓመት የጦርነት አባዜ ያክትም፤ የሰላም ብርሃን ይንጋ!
ሦስት ዓመታት ለአንዳንዶች አጭር ጊዜ ሊመስል ይችል ይኾናል፤ ሰላም ለራቀባቸው ሕዝቦች ግን እያንዳንዱ ቀን በስጋት፣ በእንባ እና በጭንቀት የተሞላ የሰቀቀን ዓመታት ኾኖ ነው እያለፈ ያለው። የትናንቱ የሰላም አየር በባሩድ ጭስ ታፍኖ፣ ሕይወት ከማሳደድ እና...
ኢትዮጵያ የሉዓላዊነት አደጋዎችን በልጆቿ ጀግንነት እያከሸፈች ለዘመናት የጸናች የአፍሪካ የነፃነት አርማ ናት።
የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ጳጉሜን 3 የጽናት ቀንን የከተማው የሥራ ኀላፊዎች፣ የመከላከያ ሠራዊት አባላት፣ የፌዴራል ፖሊስ አባላት፣ የሰላም አስከባሪዎች፣ የሚሊሻ አባላት እንዲሁም ነዋሪዎች በተገኙበት በተለያዩ ዝግጅቶች አክብሯል።
በዕለቱ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር...
የሰላም አማራጭን መቀበሉ ቀጥሏል።
በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭ መቀበላቸውን ቀጥለዋል።
ታጣቂዎቹ ሲጓዙበት የነበረው መንገድ የተሳሳተ መኾኑን በመገንዘብ የሰላም አመራጭን መቀበላቸውን ገልጸዋል።
በወረዳው ከአሁን በፊትም በርካታ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለው መግባታቸው ይታወሳል። ዛሬም በወረዳው...
ጽናት፣ ዝግጁነት እና አገልግሎት በደብረ ታቦር !
የጽናት ቀን በደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር በወታደራዊ ትርኢት እና በእግር ጉዞ ተከብሯል።
የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ሰላም እና ጸጥታ መምሪያ ኀላፊ ኮማንደር አብራራው አበጀ "የጽናት ቀንን" በማስመልከት የጸጥታ አባላት ያደረጉት ወታደራዊ ትርኢት እና ሰልፍ ከፍተኛ...








