የዓባይ ጀግኖች ዕውቅና ተሰጣቸው።
ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ኢትዮጵያውያን እና ባለድርሻ አካላት የምሥጋና እና የዕውቅና መርሐ ግብር ተካሂዷል።
የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ባለፉት 14 ዓመታት ከውስጥ እና ከውጭ የተጋረጡትን በርካታ ፈተናዎች ተቋቁሞ ለፍጻሜ መድረሱ የመንግሥት እና...
የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥን ለመታደግ ዝግጅት ተደርጓል።
ለአዲስ ዓመት የኃይል መቆራረጥ እንዳይኖር ሰፊ ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል።
2 ሺህ 110 ኪሎ ሜትር የኃይል መስመር እና ከ8 ሺህ በላይ ትራንስፎርመሮች መፈተሻቸውንም ተቋሙ ገልጿል።
በበዓሉ ዋዜማ እና በበዓሉ ዕለት ሊከሰቱ የሚችሉ የኃይል...
“የክልሉ መንግሥት የጤና አገልግሎትን የተሳለጠ ለማድረግ እየሠራ ነው” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)
በደቡብ ወሎ ዞን በመንግሥት እና በማኅበረሰብ ተሳትፎ ለሚገነባው የአንቻሮ ሁለገብ ጤና ኬላ ግንባታ የማስጀመሪያ መርሐግብር ተካሂዷል። በመርሐግብሩ የተገኙት የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) አንቻሮ ቀደምት እና ጥንታዊ ከተማ፤ የንግድ እና የባሕል...
አሱሪቴ፦ የፍቅር እና የአንድነት በዓል
ከነሐሴ አጋማሽ ጀምሮ በልጃገረዶች እና በታዳጊ ወጣቶች ጥበባዊ ክዋኔዎች ታጅቦ ሲከበር የቆየው የአዲስ ዓመት ማብሰሪያው የአሱሪቴ በዓል ማጠቃለያ መርሐ ግብር በእንጅባራ ከተማ በልዩ ልዩ ዝግጅቶች ተከብሯል።
በማጠቃሊያ መርሐ ግብሩ በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከሁሉም ወረዳዎች እና...
“በጽናት የተመዘገቡ ድሎቻችንን ማስቀጠል ይገባል” ርእሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ
የሐረሪ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ ጳጉሜን ሦሥት የጽናት ቀንን አስመልክቶ ባስተላለፉት መልዕክት፣ ኢትዮጵያውያን "እኔ" ከሚለው ጠባብ እሳቤ ወጥተው "እኛ " በሚለው ታላቅ ብሔራዊ የሀገር ግንባታ ራዕይ ሥር በመሰለፍ አንድነታቸውን እና በጽናት የተመዘገቡ ድሎችን...








