“ኢትዮጵያዊነት ማንነት ነው፤ ይህን ማንነት ማስከበር ደግሞ የትውልዱ ድርሻ ነው”
ባሕዳር፡ ሚያዚያ 27/2018ዓ.ም (አሚኮ) የአርበኞች ቀን የድል ቀን ብቻ አይደለም። የቀደምት አባቶችን ተጋድሎ፣ የሀገር ፍቅር፣ ጽናት፣ አንድነት እና ኢትዮጵያዊ ሥነልቦና ለቀጣዩ ትውልድ የሚያስተምር ትልቅ የታሪክ መዝገብ ጭምር ነው።
የባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ የታሪክ መምህር እና ተመራማሪ ገረመው...
ኢትዮጵያ ለአፍሪካውያን የነጻነት ንቅናቄ አስኳል ናት።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ታጋይነት አንድ ግለሰብ ብቻውን ወይም ከሌሎች ሰዎች ጋር ስለ ሀገር ክብር የሚያካሂደው ተጋድሎ ነው፡፡ የኢትዮጵያ አርበኞች ደግሞ የታጋይነት ቁልፍ ማሳያ ናቸው።
አርበኞች በጦር እና በጎራዴ የጠላትን መሣሪያ እየቀሙ ስለ...
“ትናንት የተከፈለውን መስዋዕትነት መዘከር ወደፊት ለመስፈንጠር ፋይዳው የጎላ ነው” አሸቱ የሱፍ (ዶ.ር)
ደሴ፡ ሚያዝያ 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ሚሊሻ መምሪያ የክልሉ የሚሊሻ 30ኛ ዓመት በዓል እና የዕውቅና መርሐግብር አካሂዷል።
አሚኮ ያነጋገራቸው ሚሊሻዎች የተሰጠን ዕውቅና ለቀጣይ ሥራ የሚያነሳሳ እና ሀገር ውለታችንን እንዳልዘነጋችው ያሳየን ነው ብለዋል። በቀጣይም...
ባለሃብቶች ወደ ክልሉ ገብተው እንዲያለሙ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ጥሪ አቀረቡ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በኢንቨስትመንት የተሠማሩ ባለሃብቶችን በባሕር ዳር ከተማ አወያይተዋል።
ክልሉ ትልቅ ጸጋ ያለው፣ ታታሪ እና ሥራ ወዳድ ሕዝብም ያለበት ክልል መኾኑን ገልጸዋል። በአየር ንብረት እና...
“በውቢቷ ባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ሆቴል ሊገነባ በመኾኑ ተደስቻለሁ” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በሜድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የሚሠራውን የፎር ፖይንት ባይ ሸራተን ባሕር ዳር ጣና ሆቴል ፕሮጄክትን አስጀምረዋል።
በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የቤንሻንጉል...








