መሪዎች የብልጽግና ፓርቲ እሳቤዎችን በተግባር በመተርጎም ውጤታማ የመንግሥት እና የፓርቲ ተግባራትን አከናውነዋል።

የሐረሪ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ጌቱ ወዬሳ በተጠናቀቀው የ2018 በጀት ዓመት የተከናወኑ የፓርቲ እና የመንግሥት ተግባራትን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም በበጀት ዓመቱ የፓርቲውን እሳቤዎች በተግባር በመተርጎም ረገድ አበረታች እና ስኬታማ ተግባራት መከናወናቸውን...

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በጋራ መሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት...

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ጋር በፍርድ ቤቶች አገልግሎት አሰጣጥ ማሻሻያ ላይ በትብብር ለመሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ነው የተፈራረሙት። የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ዓለምአንተ አግደው ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ሰፋፊ የለውጥ...

ኤርቪን ማሲንጋ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ያደረጉት ምልከታ እና የሁለትዮሽ ትብብሩን የማጠናከር ቁርጠኝነት

በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ የሚመራ የልዑካን ቡድን በጎንደር ከተማ ቆይታው ጎንደር ዩኒቨርሲቲ እየሠራቸው ያሉ የመማር ማስተማር እና የሕክምና ሥራዎችን ተመልክቷል። የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አስራት አፀደወይን (ዶ.ር) እና ሌሎች የሥራ ኀላፊዎችም ለልዑክ ቡድኑ አቀባበል አድርገዋል። ልዑኩ...

ዘላቂ ሰላምን ለመገንባት በተሠራው ሥራ በርካታ የታጠቁ አካላት ወደ ሰላም እንዲመጡ ተደርጓል።

የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት 5ኛ ዙር 28ኛ መደበኛ ጉባኤውን አካሂዷል። በጉባኤው በ2018 የተሠሩ የሰላም፣ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ሥራዎች በምክር ቤቱ አባላት ተገምግመዋል። የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት ዋና አፈጉባኤ ፋጡማ ሞላ በ2018 በጀት ዓመት...

የፍትሕ ሥርዓት ትራንስፎርሜሽን – ከዲጂታል ዳኝነት እስከ ባሕላዊ ፍርድ ቤቶች ስኬት

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፍርድ ቤቶችን የ2018 በጀት ዓመት እና የሦሥት ዓመታትን የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ አፈጻጸም እየገመገመ ነው። ክልል ፍርድ ቤቶችን በማዘመን ቀልጣፋ አገልግሎት በመስጠት የተገልጋዩን ማኅበረሰብ እርካታ ለማሳደግ ትኩረት ተደርጎ እየተሠራ ስለመኾኑ በመድረኩ ተመላክቷል። የምሥራቅ...