🇪🇹የሀገራዊ ምክክር አጀንዳዎች የማንም ሳይኾኑ የሁሉም ኢትዮጵያውያን ድምጾች ናቸው።

  በወሳኝ የታሪክ ምዕራፍ ላይ የምትገኘው ኢትዮጵያ ዛሬ ካለችበት ሁኔታ ወደተሻለ ነገ ለመሻገር የጀመረችው ሀገራዊ ምክክር ታላቅ ተስፋን ሰንቋል። እንደ ኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን መረጃ ኮሚሽኑ ሁሉንም ያካተተ የአጀንዳ የማሠባሠብ ሂደት ለመከተል በርካታ ርቀቶችን ተጉዟል። በኢትዮጵያ...

🔥 የኢትዮጵያን መፍረስ የሚመኙ ታሪካዊ ጠላቶችን ምኞት ያመከነው ታላቁ ጉባኤ!

  ኢትዮጵያውያን ውይይትን አስቀድመዋል፤ ለችግራቸው ዘላቂ መፍትሔ ሊያስቀምጡ🏢 በአዳራሽ ውስጥ ተሠባሥበዋል። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የኢትዮጵያ ሕዝቦች ድምጽ፤ የልዩነታቸው መፍቻ ቁልፍ፤ የሀገራቸውን መጻኢ ዕድል የሚወስኑበት፤ በጋራ መግባባት ላይ የተመሠረተ የፖለቲካ ሥርዓትን የሚገነቡበት፤ በራሳቸው ለራሳቸው የተዘጋጀ ታላቅ...

📢 የሀረሪ ክልል ምክር ቤት ለበጀት ዓመቱ ከ12 ቢሊዮን ብር በላይ በጀት አጸደቀ።🎉

  የሀረሪ ክልል ምክር ቤት ባካሄደው ጉባኤ፣ ከክልሉ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ የቀረበለትን የ2019 በጀት ዓመት የ12 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር ረቂቅ በጀት በሙሉ ድምጽ አጽድቋል። ረቂቅ በጀቱን ለምክር ቤቱ ያቀረቡት የክልሉ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ...

በአዲሱ የመረጃ ነፃነት አዋጅ ቁጥር 1427/2018 ዓ.ም. የግል ድርጅቶችም መረጃ የመስጠት ግዴታ ተጣለባቸው።

  በዓለም የመረጃ ነፃነትን ሕገ-መንግሥታዊ እና ሕጋዊ እውቅና በመስጠት ተግባራዊ ያደረጉ ሀገራት ቁጥር 139 ደርሰዋል። እነዚህ ሀገራት መረጃን ለዜጎቻቸው ተደራሽ ማድረግ የመልካም አሥተዳደር እና የዴሞክራሲ መሠረት መኾኑን አምነውበት እየሠሩበት ይገኛሉ። ኢትዮጵያም የመረጃ ነፃነት ሕግን በተግባር...

ኢትዮጵያውያን ሁሉ ከልብ መነጋገርን ሽተው ያለልዩነት የተገናኙበት ታላቅ ቂድረክ!

የኢትዮጵያን የዘመናት የአለመግባባት ቋጠሮ ለመፍታት፤ የታሪክ ተቃርኖዎች እና የፖለቲካ ሽኩቻዎችን በዘላቂነት ለመቅረፍ የተጀመረው ሀገራዊ ምክክር በሂደቱ በርካታ መሠናክሎችን አልፎ ኢትዮጵያውያንን በአንድ መድረክ ለአንድ ዓላማ በታሪካዊ ጉባኤ ላይ አሰባስቧቸዋል። ሀገራዊ ምክክሩ ለዘመናት እየተንከባለሉ የመጡ ውስጣዊ...