ኢትዮጵያን ዳግም አታቁስሏት!

  አንድን ሀገር ሀገር የሚያሰኛት የድንበር መስመር ወይም የመሬት ስፋት ብቻ አይደለም። በውስጧ የሚኖሩ ሕዝቦች በጋራ የገነቡት ታሪክ፣ የተጋሩት ዕጣ ፈንታ፣ የደሙለት ሰንደቅ ዓላማ እና በክፉም በደጉም አብረው የቆሙበት የሕልውና ትስስር ጭምር እንጂ። ባለፉት ዓመታት ግን...

የወምበርማ ወረዳ ነዋሪዎች በአካባቢው ለተሰማራው የጸጥታ ኀይል የዕርድ ሰንጋ ድጋፍ አደረጉ።

  በአማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም ዞን የወምበርማ ወረዳ ነዋሪዎች በአካባቢያቸው ሰላም እና ጸጥታን በማስከበር ላይ ለሚገኙት በሀገር መከላከያ ሠራዊት የምሥራቅ ዕዝ ሬጅመንት እና ለወረዳው የጸጥታ አካላት የዕርድ ሰንጋ ድጋፍ አድርገዋል። በድጋፉ ላይ የተገኙት የወምበርማ ወረዳ የአረበጋሬ...

የትግራይ ሕዝብ ሰላም እንዲመለስ የበኩላቸውን ጥረት እንዲያደርጉ ለፌዴራል መንግሥት እና ለዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ ጥሪ ቀረበ።

  በትግራይ የሚደረገውን የወጣቶች አፈሳ እና የጦርነት ጉሰማ የሚቃወም የክልሉ ተወላጆች ሰልፍ በአዲስ አበባ ተካሂዷል። ሰልፈኞቹ በትግራይ ክልል እየተካሄደ ያለውን የጦርነት ዝግጅት እና የወጣቶችን አፈሳ ተቃውመዋል። ቡድኑ ከፌዴራል መንግሥት ጋር ያለውን የግንኙነት መስመር በጥሶ ወጣቶችን እያሳደደ...

“በአማራ ስም እየነገዱ፣ ከአማራ ጠላት ጋር መተባበር ታሪካዊ ክህደት ነው”

  🇪🇹ኢትዮጵያ በልጆቿ ክብር እና ፍቅር የታነጸች፣ በታሪክ አውድማ ላይ ስሟ በወርቅ ቀለም የተጻፈ ሀገር ናት። የውጭ ሀገር ፀሐፊዎች ሳይቀሩ ታሪኳን በብዕራቸው ሲከትቡት የኖሩት፣ አያሌ የጀግንነት ገድሏን በመመስከር ነው። በዘመናት ውስጥ ሀገርን ለመውረር የውጭ ወራሪዎችም ኾኑ...

የትግራይ ወጣቶችን ለጦርነት የሚሸጠው ሕገ-ወጡ የሕወሃት የጥፋት ቡድን።

የቀድሞው የትግራይ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ገብሩ አስራት ሕገወጡ የሕወሃት የጥፋት ቡድን ከአምባገነንነት ወደ አሸባሪነት ሙሉ በሙሉ መሸጋገሩን ገልጸዋል። አቶ ገብሩ አስራት በትግራይ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ በሰጡት አሳሳቢ አስተያየት፣ ሕገ-ወጡ የሕወሃት ቡድን ለጠበበ ቡድናዊ ጥቅሙ እና...