የኢትዮጵያን ልማት እና እድገት ለማስቀጠል እንሠራለን።

  ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ)በምሥራቅ ጎጃም ዞን በደብረ ወርቅ ከተማ አሥተዳደር እና በእናርጅ እናውጋ ወረዳ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ አካሂዷል። በደብረ ወርቅ ከተማ አሥተዳደር እና በእናርጅ እናውጋ ወረዳ አሥተዳደር የኢትዮጵያን ልማት እና እድገት ለማስቀጠል...

ምርጫ የሥልጡን ዜጋ መገለጫ ነው።

  ፍኖተ ሰላም፡ ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕሳብ ጎጃም ዞን የጃቢጠህናን ወረዳ የብልጽግና ፓርቲ አባላት እና ደጋፊዎች በተገኙበት ለ7ኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ የምርጫ ቅስቀሳ እና የድጋፍ ሰልፍ በማንኩሳ ከተማ አካሂዷል። በድጋፍ ሰልፉ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የወረዳው...

የዓባይ ተፋሰስ ሃብት፤ ከባሕላዊ አጠቃቀም ወደ ሳይንሳዊ እና የተቀናጀ ልማት

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዓባይ ቤዝን አሥተዳደር ጽሕፈት ቤት የቤዝን ሥራዎች ላይ ከባለድርሻ እና አጋር አካላት ጋር በባሕር ዳር ከተማ ውይይት እያደረገ ነው፡፡ የውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር ብሔራዊ የተቀናጀ የውኃ ሃብት አሥተዳደር አሥተባባሪ...

የሚሊሻ አባላቱ ከልማት ጎን ለጎን ለሀገር ሰላም ዋጋ ከፍለዋል።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ሚሊሻ መምሪያ 30ኛ ዓመት የሚሊሻ ምስረታ በዓልን በተለያዩ ዝግጅቶች አክብሯል። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አሥተባባሪ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር) የሚሊሻ አባላት በተለያዩ ጊዜያት ያጋጠሙ...

ሚዲያዎች ስለ ሕጋዊ የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት ትክክለኛ መረጃዎችን ለሕዝቡ ማድረስ አለባቸው።

አዲስ አበባ: ሚያዝያ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር እና የንጋት ግሎባል ኢኒሼቲቭ ሕጋዊ የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪትን በተመለከተ ከሚዲያ ባለሙያወች ጋር ውይይት አካሂደዋል። በሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት መሪ...