
ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ)በምሥራቅ ጎጃም ዞን በደብረ ወርቅ ከተማ አሥተዳደር እና በእናርጅ እናውጋ ወረዳ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ አካሂዷል።
በደብረ ወርቅ ከተማ አሥተዳደር እና በእናርጅ እናውጋ ወረዳ አሥተዳደር የኢትዮጵያን ልማት እና እድገት ለማስቀጠል እንደሚሠሩ ነዋሪዎቹ ገልጸዋል።
የአሚኮ ዲጅታል ቤተሰብ ይሁኑ
https://linktr.ee/Amharamediacorporations
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን !
