አነባበሮ የኾነው የሕወሃት ጥፋት!

  ብዙዎች የሕገ ወጡ የሕወሃት ቡድን ጥፋቱ ወጣቶችን ለጦርነት እያስገደደ ወደ ማሠልጠኛ መውሰዱ ብቻ ይመስላቸዋል። የሕገ ወጡ የሕወሃት ቡድን ጥፋት ግን ከዚያም በላይ እጥፍ ድርብ ነው። የቡድኑ የመጀመሪያው ጥፋት በእርግጥም ለአቅመ ጦርነት ያልደረሱ ወጣቶችን እያስገደደ መስዋዕትነት...

“ይህ ቀን ቀደምት ትውልዶች በሀገራችን እውን ኾኖ ለማየት ሲመኙት የነበረ ግን ያልታደሉት ታሪካዊ ቀን...

  ኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤዋን እያካሄደች ነው። በሀገራዊ ምክክር ጉባኤው ታላቅ ተስፋን ሰንቃለች። በጉባኤው ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሠብሣቢ ሰለሞን አየለ የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የሀገራችን ሕዝቦች ሲጠይቁት...

ለጸናች ሀገር፤ የበሰለ ምክክር !

  ኢትዮጵያን ያጸኗት ልጆቿ ናቸው፡፡ ከውጭ ጠላት የተከላከሉላት፤ በነጻነት ያኖሯት፤ ሉዓላዊነቷን ያስከበሯት ልጆቿ ናቸው፡፡ ዓድዋን የመሰለ ድል ያስገኙላት፤ የቅኝ ገዢዎችን አንገት ያስደፉላት፤ በአፍሪካ ምሳሌ እና አርዓያ አያደረጓት ኢትዮጵያውያን ናቸው፡፡ የሀገር ፍቅር እየጠራቸው፤ አንዲት ሠንደቅ ዓላማ እያሰባሰበቻቸው...

“ኢትዮጵያ ሁሉንም ጠርታለች”

  ኢትዮጵያውያን ሀገር በጠራቻቸው፣ ኑ ባለቻቸው ጊዜ ተነስተው መገስገስ፣ እናታቸው ኑ ወደ አለችበት ሥፍራ ሁሉ መድረስ ያውቁበታል። ሀገር ጠርታቸው የቀሩበት፣ ሀገር ድረሱ ብላቸው የዘገዩበት፣ ሀገር ኑ ብላቸው ፊታቸውን ያዞሩበት፣ እፈልጋችኋለሁ ብላቸው የራቁበት ዘመን የላቸውም። ሀገር ስትጠራቸው ሠንደቅ...

📢 ከአማራ ሕዝብ ታሪካዊ ጠላት ጋር የሚሠራው ጽንፈኛ ቡድን የሕዝብ ጠላት ነው።

  በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች የአማራን ሕዝብ መሠረታዊ ጥያቄዎችን ለማስመለስ ነው የወጣነው ሲሉ ይደመጣሉ። በሕዝብ ስም የወጡት ታጣቂዎች የሚናገሩት እና ተግባራቸው ግን ለየቅል ነው። ጥያቄህን እናስመልሳለን፤ መብትህን እናስከብርልሃለን ያሉትን የአማራ ሕዝብ የመከራ ጽዋን እንዲጎነጭ፤ ተወልዶ ባደገበት፤...