የሥልጣን ጥማቱን ለማርካት የትግራይ ሕዝብን ረግጦ መግዛት የሕገወጡ ሕወሃት ፍላጎት ነው።
የፕሪቶሪያን የሰላም ሥምምነት ያፈረሰው ሕገ ወጡ የሕወሃት ቡድን የትግራይ ሕዝብን ዳግም በሀሰት ፕሮፖጋንዳዎቹ ለማታለል እየሠራ እንደሚገኝ እየወጡ ያሉ መረጃዎች ያሳያሉ።
መንግሥት የትግራይ ክልልን መልሶ ለማቋቋም ለክልሉ በጀትን ከመመደብ ጀምሮ አያሌ ተግባራትን ማከናወኑ ይታወሳል። ኾኖም ግን...
በሶማሌ ክልል ዲጂታል ኢኮኖሚን ለማሳለጥ አዲስ የፈጠራ ማዕከል በይፋ ሥራ ጀመረ።
በሶማሌ ክልል የወጣቶችን የፈጠራ ችሎታ እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ይበልጥ ለማጎልበት ታሳቢ ያደረገ አዲስ የኢኖቬሽን ማዕከል ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾኗል።
ማዕከሉን መርቀው ለአገልግሎት ክፍት ያደረጉት የክልሉ ርእሰ መሥተዳድር ሙስጠፋ መሐመድ ናቸው። መንግሥት በክልሉ አገልግሎት አሰጣጥን ለማዘመን...
በአማራ ክልል ከ126 ሺህ በላይ ሕገ-ወጥ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ።
የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ መድረክ በኮምቦልቻ ከተማ አካሂዷል።
የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ንግድን እና ገበያ ልማት መምሪያ ኀላፊ ዮናስ መላኩ በ120...
በዋልያ ላይ የሚፈጸሙ ሕገ ወጥ እንቅስቃሴዎችን ማስቆም ተችሏል።
ዋልያ በስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ ብቻ የሚገኝ ብርቅዬ እንሰሳት ነው። ይህ እንሰሳት የሰሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና ባሕል ድርጅት (ዩኔስኮ) የዓለም ቅርስ ኾኖ እንዲመዘገብ ካስቻሉት የተፈጥሮ ሀብቶች መካከል ዋልያ ግንባር...
🚢 “ኢራን የሆርሙዝን ወሽመጥ እንደ መደራደሪያ ካርድ ልትጠቀምበት ትፈልጋለች” ማርኮ ሩቢዮ
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ በመካከለኛው ምሥራቅ እየተካሄደ ካለው ግጭት አኳያ ኢራን የሆርሙዝን የባሕር ላይ መተላለፊያ እንደ መደራደሪያ ልትጠቀምበት እየሞከረች ነው ብለዋል። ሌሎች ሀገራት ዓለም አቀፍ የባሕር ላይ መጓጓዣ መስመሮችን በመጠበቅ ረገድ የላቀ...








