ኢራን የኒውክሌር ድርድሩ በማዕቀቦች መነሳት ላይ ይመሠረታል አለች።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢራን ከአሜሪካ የቀረበላትን የሰላም ጥያቄ እየመረመረች መኾኑ ተገልጿል። ምላሽ ለመስጠትም እስካሁን ምንም ዓይነት የጊዜ ገደብ እንዳላስቀመጠች ማስታወቋን አልጀዚራ ዘግቧል።
ቴህራን ሂደቱ በደረጃ እንዲከናወን ፍላጎት እንዳላትም አስታውቃለች። ስለ ኒውክሌር መርሐ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) በጅቡቲው ፕሬዝዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌን የበዓለ ሲመት ላይ...
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የተመራጩ ፕሬዝዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌን የበዓለ ሲመት ሥነ ሥርዓት ለመታደም ዛሬ ጅቡቲ ተገኝቻለሁ ብለዋል።
ፕሬዝዳንት ኢስማኤል ለሃገራቸው የሚሰጡት አገልግሎት ሁለንተናዊ እድገትን እንዲያስቀጥል...
ብልጽግና ለወጣቶች ትኩረት በመስጠት የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎችን በትኩረት እያለማ ነው።
ደሴ፡ ግንቦት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ አስመልክቶ በጎዳና ላይ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ የፓርቲውን የምርጫ ምልክት እና ዕጩ ተወዳዳሪዎችን የማስተዋወቅ መርሐ ግብር አካሄደ።
"ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር"...
የሚሊሻ አባላት የሕዝብን ሰላም እና ደኅንነት ለማረጋገጥ ሁሌም ዝግጁ ናቸው።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የሚሊሻ አባላት የሕዝብን ሰላም እና ደኅንነት በዘላቂነት በማረጋገጥ፣ የልማት ሥራዎች እንዲፋጠኑ የበኩላቸውን ሚና እየተወጡ መኾናቸውን አስታውቀዋል።
የሰላም አስከባሪ የሚሊሻ አባሉ አምሳለቃ ተረዳ ጌትነት እንደገለጹት ባለፉት...
የምርጫ ካርድ በምርጫው ዕለት የመምረጥ መብታችንን በተግባር የምናሳይበት ነው።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ 7ኛው ሀገራዊ ምርጫ በመጭው ግንቦት 24 ታካሂዳለች።
ዜጎችም በየደረጃው የሚተላለፉ የፖለቲካ ፓርቲዎችን የምርጫ ቅስቀሳ በትኩረት በመከታተል ይበጀኛል የሚሉትን ፓርቲ ለመምረጥ በዝግጅት ላይ ይገኛሉ።
የምርጫ ካርድ ያወጡ መራጮች የምርጫ ካርዳቸውን...








