ሀገር ችግር በገጠማት ጊዜ የውስጥ ልዩነቶቻቸውን ወደ ጎን በመተው ለአንድነታቸው እየመከሩ ያሉት ኢትዮጵያውያን 🇪🇹

  ኢትዮጵያውያን ተዋደው እና ተከባብረው በጋራ ጉዞ ሀገር እየገነቡ ዘመናትን ዘልቀዋል። የውስጥ ችግሮቻቸውን በሀገር በቀል የጥበብ መፍቻ መንገዶች እየፈቱ ኑረዋል። በዚህም በበዳይ እና ተበዳይ መካከል የነበረውን ቂም አስወግደው አብረው መኖራቸውን ይቀጥላሉ። ኢትዮጵያውያን "ሰው ሰና ሰው ብቻ...

🇪🇹 ለሀገራዊ ምክክሩ ስኬት ኀላፊነቱን የሚወስዱት እነማን ናቸው?

  ሀገራዊ ምክክር የፖለቲካ እና የማኅበራዊ ስብራቶችን በመጠገን እና ሀገርን በጠንካራ መሠረት ላይ ለማጽናት የሚያስችል ወሳኝ ዕድል ነው። ኢትዮጵያም በሀገራዊ የምክክር ጉባኤ ከግጭት አዙሪት የወጣች ሀገርን ለመገንባት እየመከረች ነው። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር...

“ሠራዊቱ ከሰላም ማስከበር ጎን ለጎን በበጎ አድራጎት ሥራዎች መሳተፉ ለሕዝብ እና ለሀገር የቆመ ዋልታ...

በሀገር መከላከያ ሠራዊት የምሥራቅ ዕዝ ዞብል ክፍለ ጦር የሠራዊቱ መሪዎች እና አባላት ከሰከላ ወረዳ አሥተዳደር ጋር "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ መልዕክት የችግኝ ተከላ እና የበጎ አድራጎት ሥራዎችን አከናውነዋል። የዞብል ክፍለ ጦር አዛዥ ኮሎኔል ጀማል...

ችግኞችን ከመትከል ባሻገር ለጽድቀት በልዩ ትኩረት እየተሠራ ነው።

የአማራ ክልል ምክር ቤት የሕንጻ አሥተዳደር እና አጠቃቀም ማዕከል በክልሉ ምክር ቤት ግቢ ውስጥ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አከናውኗል። በተከላውም የቋሚ ኮሚቴ አባላት፣ አማካሪዎች፣ የክልሉ የምርምር ኢንስቲትዩት እና በሥሩ የሚገኙ ተቋማት ባለሙያዎች ተሳትፈዋል። የማዕከሉ ሥራ...

4ሺህ ድምጾች በኢትዮጵያ የንጋት ወጋገን ላይ…

የኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ለረጅም ዘመናት "እኔ ብቻ ልክ ነኝ" በሚል የዜሮ ድምር ፖለቲካ እና በታጣቂዎች የሥልጣን ሽኩቻ ሢመራ የቆዬ ነበር ማለት ይቻላል። ይህ የቆዬ አደገኛ ባሕል ሀገሪቱን ከፍተኛ ዋጋ አስከፍሏታል። አሁን ግን ኢትዮጵያ በታሪኳ...