የመከላከያ ሠራዊት በሰሜን ወሎ ዞን በጽንፈኛው ቡድን ላይ የሕግ ማስከበር እርምጃ እየወሰደ ነው።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት በሰሜን ምሥራቅ ዕዝ ስር የሚገኙ ክፍለ ጦሮች በሰሜን ወሎ ዞን በተለያዩ አካባቢዎች ባካሄዷቸው የተቀናጁ ዘመቻዎች በጽንፈኛው ቡድን ላይ ድል መቀዳጀታቸውን አስታውቋል።
በጉባላፍቶ ወረዳ እና አካባቢው የተካሄደውን ዘመቻ የመሩት የክፍለ ጦሩ ዋና አዛዥ...
የወረቀት ሳሙናን ለገበያ ያቀረበችው ወጣት ኢክራም
ለወትሮው ሳሙናን የምናውቀው በደረቅ፣ በዱቄት እና በፈሳሽ መልክ ነው። የባቲ ከተማ ነዋሪዋ ወጣት ኢክራም ሙሐመድ ደግሞ ሳሙናን በወረቀት መልክ አዘጋጅተዋለች።
ኢክራም ለእጅ መታጠቢያ የሚያገለግል የወረቀት ሳሙና ፈጥራለች። ወጣቷ በአካባቢዋ ካሉ ችግሮች በመነሳት የፈጠራ ሀሳቧ እንደመነጨ...
ሀገር ችግር በገጠማት ጊዜ የውስጥ ልዩነቶቻቸውን ወደ ጎን በመተው ለአንድነታቸው እየመከሩ ያሉት ኢትዮጵያውያን 🇪🇹
ኢትዮጵያውያን ተዋደው እና ተከባብረው በጋራ ጉዞ ሀገር እየገነቡ ዘመናትን ዘልቀዋል። የውስጥ ችግሮቻቸውን በሀገር በቀል የጥበብ መፍቻ መንገዶች እየፈቱ ኑረዋል።
በዚህም በበዳይ እና ተበዳይ መካከል የነበረውን ቂም አስወግደው አብረው መኖራቸውን ይቀጥላሉ። ኢትዮጵያውያን "ሰው ሰና ሰው ብቻ...
🇪🇹 ለሀገራዊ ምክክሩ ስኬት ኀላፊነቱን የሚወስዱት እነማን ናቸው?
ሀገራዊ ምክክር የፖለቲካ እና የማኅበራዊ ስብራቶችን በመጠገን እና ሀገርን በጠንካራ መሠረት ላይ ለማጽናት የሚያስችል ወሳኝ ዕድል ነው። ኢትዮጵያም በሀገራዊ የምክክር ጉባኤ ከግጭት አዙሪት የወጣች ሀገርን ለመገንባት እየመከረች ነው።
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር...
“ሠራዊቱ ከሰላም ማስከበር ጎን ለጎን በበጎ አድራጎት ሥራዎች መሳተፉ ለሕዝብ እና ለሀገር የቆመ ዋልታ...
በሀገር መከላከያ ሠራዊት የምሥራቅ ዕዝ ዞብል ክፍለ ጦር የሠራዊቱ መሪዎች እና አባላት ከሰከላ ወረዳ አሥተዳደር ጋር "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ መልዕክት የችግኝ ተከላ እና የበጎ አድራጎት ሥራዎችን አከናውነዋል።
የዞብል ክፍለ ጦር አዛዥ ኮሎኔል ጀማል...








