“በኅብር ቀን እንደጋገፋለን፣ እንተሳሰባለን” አሕመዲን መሐመድ (ዶ.ር)
የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች የኅብር ቀንን ምክንያት በማድረግ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ባለሙያዎችን ተክተው ለደንበኞች አገልግሎት ሰጥተዋል።
የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ኀላፊ ባንቺአምላክ ገብረማርያም መንግሥት መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት...
“ኅብር በአንድነት በመቆም ለጠላት እሳት ለወዳጅ ብረት እንድንኾን ያግዛል” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)
በአማራ ክልል የማኅበራዊ ዘርፍ ስር የሚገኙ ተቋማት የኅብር ቀንን በተለያዩ መርሐ ግብሮች አክብረዋል። ቀኑ ለተማሪዎች ደብተር ድጋፍ በማድረግ፣ በደም ልገሳ እና በማዕድ ማጋራት ነው የተከበረው።
በመርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ...
የተደረገው ድጋፍ ልጆች ከትምህርት ገበታ ውጭ እንዳይኾኑ የሚያደርግ ነው።
በደቡብ ጎንደር ዞን የጳጉሜን አራት የኅብር ቀንን ምክንያት በማድረግ አነስተኛ ገቢ ላላቸው ወገኖች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ እንዲያገኙ በማድረግ ተከብሯል።
በመርሐ-ግብሩ ላይ የተገኙት የደቡብ ጎንደር ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ መንበር ክፍተው እንደገለጹት ድጋፉ...
ሃብት ትርጉም የሚኖረው ለተቸገሩ ወገኖች ሲተርፍ ነው።
ሃብት ትርጉም የሚኖረው ለተቸገሩ ወገኖች ሲተርፍ ነው።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባሕር ዳር ዲስትሪክት ዳይሬክተር ደሞዜ ባልቢ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ85 ዓመታት ጉዞው ከአገልግሎት ባሻገር ለሀገር ልማት ከፍተኛ ሚና ተጫውቷል።
ባንኩ ባለፉት 10 ዓመታት ብቻ ከ4 ቢሊዮን...
🤝🎨 የጋራ እሴቶች፣ የጋራ ሀገር 🇪🇹
የኅብር ቀን ሲነሳ ትውስታችን ወደ ጥልቅ ታሪካዊ ትስስራችን እና የጋራ እሴቶቻችን ይጓዛል።
ቀኑ ኢትዮጵያውያን የተለያየ ቋንቋ፣ ባሕል እና ታሪክ ባለቤቶች ቢኾኑም በአብሮነት፣ በእኩልነት እና በመከባበር ላይ የተመሠረቱ መኾናቸው ጎልቶ የሚቀነቀንበት ነው። ኢትዮጵያውያን በልዩ ልዩ ቀለሞች...








