📌 የኢትዮጵያ ሰላም የአፍሪካ የደኅንነት ማዕከል ነው።

  ኢትዮጵያ የአፍሪካ የነጻነት ፋናወጊ፣ የፓን አፍሪካኒዝም ማዕከል እና የነጻነት ምሳሌ እንደመኾኗ መጠን የውስጥ ሰላሟ ከድንበሯ ተሻግሮ ለጠቅላላው የአፍሪካ ቀንድ እና ለአህጉሩ ያለው ተጽዕኖ ከፍተኛ ነው። ሀገሪቱ የምትገኝበት ስትራቴጂካዊ ቦታ፣ የሕዝቧ ብዛት፣ በአፍሪካ ኅብረት እና በምሥራቅ...

ኢትዮጵያ ሰላም እና ደኅንነትን የማረጋገጥ የጎላ ታሪክ አላት።

  ኢትዮጵያ ከአሜሪካ ጋር በመተባበር ያዘጋጀችው የ2026 የአፍሪካ ሎጂስቲክስ እና ኮሙዩኒኬሽን ሲምፖዚየም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ ሙሃመድ ኢትዮጵያ ሰላም እና ደኅንነትን በማረጋገጥ ረገድ የጎላ ታሪክ ያላት ሀገር...

“ወጣቶች አሻራቸውን በትውልድ ተሻጋሪ ልማት ላይ ማሳረፍ ይኖርባቸዋል” ሜጄር ጄኔራል ተስፋዬ ረጋሳ

በሀገር መከላከያ ሠራዊት የምሥራቅ እዝ እና የሰሜን ምዕራብ እዝ አባላት ሰላምን ከማስከበር ሀገራዊ ግዳጃቸው ባለፈ በልማት ሥራዎች ላይ ያላቸውን ተሳትፎ በማጠናከር "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ መልዕክት የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሂደዋል። የምሥራቅ...

የሀረሪ ክልል በ2019 በጀት ዓመት ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት እየሠራ ነው።

በሀረሪ ክልል ምርት እና ምርታማነትን በማሳደግ የኑሮ ውድነቱን በዘላቂነት ለማረጋጋት ታቅዶ በትኩረት እየተሠራ መኾኑን የክልሉ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር እና የግብርና ልማት ቢሮ ኀላፊ ሮዛ ኡመር ገልጸዋል። ምክትል ርእሰ መሥተዳድር እና የግብርና ልማት ቢሮ ኀላፊዋ በ2019...

ሀገራዊ ምክክር እና ሀገር በቀል ዕውቀት

  ኢትዮጵያ ረጅም ታሪክ፣ ቱባ ባሕል እና ኅብረ ብሔራዊነት የገነባች ውብ ሀገር ናት። ነገር ግን የዘመናት ባለጸጋ ኾና ሳለ ሀገሪቱ በተለያዩ ታሪካዊ ወቅቶች ከግጭት እና ከአለመግባባት አዙሪት ሙሉ በሙሉ መላቀቅ አልቻለችም፤ በሌላ በኩል ደግሞ ችግሮቿን...