የመከሩ በሰላም ብዕር እና ብራና የተጻፈ ታሪክ ለልጆቻቸው አስረክበዋል።

ሀገርን የሚያጸናው ሰላም፣ ፍቅር እና ምክክር ነው። ጸብ እና ጦርነት ሀገርን ያሳንሳል፤ ሕዝብን ለስቃይ ይዳርጋል። ለጠላትም አሳልፎ ይሰጣል። ምክክር ውስጣዊ አንድነትን ያጠነክራል፤ ነጻነትን ያጸናል፣ ሉዓላዊነትን ያስጠብቃል። መመካከር ጠላቶች የሚገቡባቸው ክፍተቶች እንዳይኖሩ ያደርጋል። የመከሩ በሰላም ብዕር፣ በሰላም...

በአማራ ክልል የማይበገር የጤና ሥርዓት ለመገንባት እየተሠሩ ያሉት ተግባራት ውጤት እያመጡ ነው።

የአማራ ክልል ጤና ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም እና የ2019 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ መድረክ አካሂዷል። የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ኀላፊ አብዱልከሪም መንግሥቱ የማይበገር የጤና ሥርዓት ለመገንባት ከቢሮው እስከ ታችኛው መዋቅር ድረስ የተሠራው ሥራ...

የባሕር ዳር ዙሪያ ወረዳ በሰባታሚት ቀበሌ "ከተረጅነት ወደ ምርታማነት" በሚል መሪ መልዕክት በተለያዩ ምክንያቶች የተፈናቀሉ ወገኖችን ተጠቃሚ የሚያደርግ መሬት በጤፍ ዘር የመሸፈን መርሐ ግብር አከናውኗል። በቀበሌው አሚኮ ያነጋገራቸው ቄስ አዳነ አሰፋ ከአምስት ዓመታት በፊት ነበር...

🇪🇹የጸረ ሰላም ኅይሎች እንቅስቃሴ በሠራዊቱ እርምጃ እየከሰመ ነው

  የሀገር መከላከያ ሠራዊት ሕዝብን ከጸረ ሰላም ኅይሎች እንግልት በመታደግ ሰላምን እያረጋገጠ መኾኑን፣ በማንኛውም ጊዜ የሀገርን ሉዓላዊነት እና ብሔራዊ ጥቅም ለማስከበር በሙሉ ዝግጁነት ላይ እንደሚገኝ ተመላክቷል። የምሥራቅ እዝ እና የሰሜን ምዕራብ እዝ "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል...

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የ25 ዓመት ሀገር አቀፍ የኀይል ስርጭት ማሻሻያ እና ማስፋፊያ ማስተር ፕላን...

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት እያደገ የመጣውን የኀይል ፍላጎት ለመሸከም፣ የኔትወርክ ችግሮችን በተቀናጀ ሁኔታ ለመፍታት እና የሀገሪቱን የኀይል ስርጭት ስርዓት ወደ ዲጂታል አሠራር ለማሻገር የሚያስችል የ25 ዓመት ሀገር አቀፍ የኀይል ስርጭት ማሻሻያ እና ማስፋፊያ ማስተር ፕላን...