ብልጽግና ፓርቲ ለወጣቶች ተጠቃሚነት ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ ነው።

ጎንደር :ግንቦት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎ከጎንደር ከተማ የተለያዩ ክፍለ ከተሞች የተውጣጡ ወጣቶች ለብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ እና የድጋፍ ሰልፍ አካሂደዋል። "በላቀ የወጣቶች ተሳትፎ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር" የማሸጋገር ራዕይ በሚል መሪ መልዕክት የተካሄደው የወጣቶች የድጋፍ...

ምርጫ ለዴሞክራሲዊ ሀገር!

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ አስመልክቶ የምርጫ ቅስቀሳ እና ውይይት እየተካሄደ ነው። መድረኩ ላይ በምክትል ርዕሰ መሥተዳደር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)፣ የአማራ ክልል ሚሊሻ...

ተመካክሮ፣ ተወያይቶ እና ተግባብቶ ሀገርን ማሻገር ያስፈልጋል።

ባሕርዳር፡ ግንቦት 07/2018ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ ኾኖ እንዲጠናቀቅ ከሃይማኖት አባቶች እና ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር እየመከረ ነው። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው...

የሀገር ሰላም አምባሳደሮች ኾነን ምርጫውን ማስኬድ አለብን።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምርጫ ወቅት የማኅበረሰብ ሚና ለዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ እና ለሀገር መረጋጋት እጅግ ወሳኝ ነው። ማኅበረሰቡ ከመምረጥ ባለፈ በርካታ ኀላፊነቶችም አሉበት። የደብረ ማርቆስ ነዋሪ የኾኑት ጌታሁን ፈንቴ ምርጫ የአንድ ጠንካራ ሀገረ...

ሰላማዊ የምርጫ ሥርዓት ለዴሞክራሲ መሠረት ነው።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰላማዊ ምርጫ ማካሄድ ለአንድ ሀገር የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ወሳኝ ምሰሶ ነው። የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ምሁሩ ሀሳቡ ተስፋ የምርጫ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት የሚገነባው በሕዝብ ድምጽ...