🗳️🇪🇹ለምርጫው ስኬታማነት ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ ይገባል።

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፖለቲካ ፓርቲዎች ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ዝግጅት ማድረጋቸውን ቀጥለዋል። የነጻነት እና እኩልነት ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ሥራ አሥፈጻሚ እና የሴቶች ጉዳይ ኀላፊ አይሻ ያሲን እንደገለጹት ፓርቲያቸው ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ...

“አዲስ አበባ ላይ የተሠራው ሥራ ኢትዮጵያን የመቀየር ጉዞ ማሳያ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን...

  አዲስ አበባ፡ ግንቦት 07/2018ዐዓ.ም (አሚኮ) ከጠንካራ እሳቤ ወደተጨባጭ ስኬት በሚል መርህ በአዲስ አበባ ከተማ ዕድገት እና ለውጥ ላይ የሚያጠነጥን "አዲስን እንደ አዲስ"የተሰኘ በውጭ ሀገር ደራሲያን የተፃፈ መጽሐፍ ተመርቋል። አዲስ አበባን እንደ ስሟ ውብ ማድረግ፤ የሀሳብ...

የቅርሶች መመለስ ትውልዱ የራሱን ታሪክ እንዲጽፍ ያነሳሳሉ።

አዲስ አበባ: ግንቦት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዳግማዊ አጼ ቴዎድሮስ የፀጉር ዘለላ እና ሸማን የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን እና የእንግሊዝ ሙዚየም ርክክብ አድርገዋል። የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አበባው አያሌው የዘመናዊት ኢትዮጵያ መሃንዲስ እና የሀገር ኩራት የነበሩት...

በሆርሙዝ ሰርጥ ያለውን ውጥረት ለማርገብ ጥረት እያደረገች መኾኗን ኢራን ገለጸች።

ባሕርዳር፡ ግንቦት 07/2018ዓ.ም (አሚኮ) በኢራን እና በአሜሪካ መካከል ያለው ወታደራዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ፍጥጫ አሁንም ዘላቂ እልባት አላገኘም። የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራጊቺ በሆርሙዝ የባሕር መስመር ዙሪያ ያለው ሁኔታ በጣም ውሥብሥብ መኾኑን ገልጸዋል። ቴህራን የውኃ...

ሕገ ወጥ የነዳጅ ዝውውር እና ግብይት የሚፈጽሙ አካላት ላይ እርምጃ እየተወሰደ ነው።

​ባሕር ዳር: ግንቦት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ከክልሉ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ጋር በሕገ-ወጥ የነዳጅ ምርቶች ዝውውር እና ግብይት ዙሪያ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራትን አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል። ​ የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ የኢኮኖሚ ወንጀል...