“በክልሉ አበረታች የዕድገት ውጤቶች ተመዝግበዋል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት 12ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። በጉባኤው የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የክልሉን የ2018 በጀት ዓመት የፈጻጸም ሪፖርት እያቀረቡ ነው።
የክልሉን ምርታማነት ማሳደግ፣ የዋጋ ንረትን መቀነስ፣ ለዜጎች...
ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን በትኩረት መሥራት እንደሚገባ ዋና አፈጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ ገለጹ።
የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 12ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል። በጉባኤው መክፈቻ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ የምክር ቤቱ አባላት በምርጫ ዘመኑ በምክርቤቱ...
በነሐሴ አጋማሽ የሚከበሩ በዓላት ባሕላዊ እሴታቸውን ጠብቀው እንዲከበሩ ዝግጅት ተደርጓል።
የአማራ ክልል ባሕል፣ ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ እና የአማራ ክልል ባህል፣ ኪነጥበብና ዝክረ ታሪክ ጽሕፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት በከተማ ክላስተር የተከናወኑ ሥራዎችን እና በነሐሴ አጋማሽ የሚከበሩ ሻደይ፣ አሸንድዬና ሶለል በዓላትን አስመልክቶ የጋራ መግለጫ ሰጥተዋል።
የቢሮው...
የአማራ ክልል ምክር ቤት 12ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ።
የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 12ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል።
በጉባኤው የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸም ሪፖርት ቀርቦ ውይይት ይደረግበታል። ልዩ ልዩ አዋጆች እና የ2019 በጀት ዓመት የክልሉ በጀት ለምክር ቤቱ...
“የሀገር መከላከያ ሠራዊት እና ሕዝቡ ባደረጉት ተጋድሎ ታጣቂ ጠላቶች እየተመቱ፣ አስታጣቂዎቹም ተስፋ እየቆረጡ ነው”...
የምሥራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተና ጄነራል መሐመድ ተሰማ ከአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዞን ከፍተኛ መሪዎች ጋር ዞኑ ባከናወናቸው የሰላም ተግባራት ዙሪያ መክረዋል። በቀጣይ የጋራ ዕቅዶች ላይም አቅጣጫዎች ተቀምጠዋል።
በ2015 ዓ.ም ገጥሞ ከነበረው የሰላም እጦት ችግር በመውጣት...








