ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የዓባይ ሲሚንቶ ፋብሪካን ጎበኙ።

  ባሕር ዳር: ግንቦት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በደጀን ከተማ እየተገነባ የሚገኘውን የዓባይ ሲሚንቶ ፋብሪካ ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ ከርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በተጨማሪ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር እና የዓባይ ኢንዱስትሪ ልማት አክሲዮን ማኅበር የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ...

“የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ እና የተፋሰስ ልማት ወደተሻለ የልማት ከፍታ እየተሸጋገረ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሐረርጌ በግራዋ ወረዳ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። ጉብኝታቸውን አስመልክቶ የሚከተለውን መልእክት አስተላልፈዋል፦ ታሪክን እና ውብ መልክዓ ተፈጥሮን የታደለው ጋራሙለታ የኢትዮጵያን ሜዳና ተራሮች ምርት የሚታፈስባቸው...

የ30 ዓመቱ ናፍቆት ተፈታ፣ ለደብረ ማርቆስ ከተማ ዳግም ልደት ኾነ!

  ባሕር ዳር: ግንቦት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለብዙ ዓመታት በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደብረ ማርቆስ አውሮፕላን ማረፊያ የመጀመሪያውን ታሪካዊ የሙከራ በረራ ዛሬ በታላቅ ስኬት አስተናግዷል። የመጀመሪያው የመንገደኞች አውሮፕላን ማረፊያውን ሲረግጥ በስፍራው የነበሩ ነዋሪዎች፣ የሃይማኖት አባቶች እና የሀገር...

“የገላን ጉራ ኢንዱስትሪ ፓርክ አስተማማኝ ኢኮኖሚን ለመገንባት በጀመርነው የብልጽግና ጉዞ ተደማሪ እመርታ ነው።” ጠቅላይ...

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የገላን ጉራ ኢንዱስትሪ ፓርክ ምዕራፍ አንድ ግንባታ ተጠናቆ መመረቅ፤ አስተማማኝ እና ጠንካራ ኢኮኖሚን ለመገንባት በጀመርነው የብልጽግና ጉዞ ተደማሪ እመርታ ነው። በመዲናችን በአጠቃላይ በ93.9 ሄክታር መሬት ላይ ከሚያርፈው የፓርኩ...

🏭 ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ዳግም ስኳር ማምረት ጀመረ።

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 08/2018ዐዓ.ም (አሚኮ) ​🇪🇹 የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ በኢትዮጵያ ካሉ ግዙፍ ፕሮጀክቶች አንዱ ነው። ፋብሪካው በተለያዩ ችግሮች ምክንያት ምርት ሳይሰጥ መቆየቱ የሚታወስ ነው። አሁን ላይ ያጋጠሙት ችግሮች ሙሉ በሙሉ ተቀርፈውለት በተሟላ መንገድ ስኳር...