እብሪትና የደም ጥማት – የሕገ ወጡ ሕወሃት የጦረኝነት አባዜ ⚔️

  የሕገ ወጡ የሕወሓት ቡድን የፖለቲካ ትርክት ገና ከፅንሰቱ ጀምሮ ኢትዮጵያዊነትን እንደ የጋራ ማንነት ከመቀበል ይልቅ በጠላትነት በመፈረጅ ላይ የተመሰረተ ነው። ቡድኑ በማኒፌስቶው ሳይቀር ሌላውን ኢትዮጵያዊ እንደ ጨቋኝ በመፈረጅና የትግራይን ህዝብ ከሌላው ወንድሙ በማጋጨት ኢትዮጵያ...

🛑እድሜ ልኩን የስልጣን ፍላጎትን በሕዝብ ደም የሚመኘው ሕገ ወጡ ሕወሃት።

  ሕገ ወጡ የሕወሃት ቡድን ከማዕከላዊ ሥልጣን ከተወገደ በኋላ ወደ መጣበት የትጥቅ ትግል ሥነ-ልቦና በመመለስ፣ የትግራይን ሕዝብ እንደ ፖለቲካዊ እና ወታደራዊ መከታ እየተጠቀመበት ይገኛል። ይህ አካሄድ የአማፂያን የቅስቀሳ እና የሽፋን ስትራቴጂ ተብሎ ከሚጠራው ጽንሰ-ሀሳብ ጋር...

🛑 የወጭት ሰባሪው የፖለቲካ ቅዤት እና የ”እዘሉኝ” ጥሪ!

  ሀገርን እናልማ ሲባሉ በተቃርኖ ቆመው የሚቀሩ፤ ሀገር እና ሕዝብ ታግሷቸው እንኳን ግፍና በደላቸው ከትዕግስትም በላይ ሞልቶ የሚፈስስ የሀገር ልጆች፣ ግን ደግሞ የሀገር ደመኞች ምንጊዜም ቢኾን አሉ። እነዚህ አካላት በአካልም በአምሳልም ኢትዮጵያዊ ኾነው፣ ግብራቸው ግን...

⚠️የሕገወጡ ሕወሃት ቡድን የዳግም እልቂት ግብዣ

  የአንድ ሀገር ተተኪ ትውልድ የለውጥ፣ የዕድገት እና የብልጽግና መሠረት ነው። ባለፉት ዓመታት በትግራይ ክልል በነበረው ነባራዊ ሁኔታ ግን ያረጁ ፖለቲከኞች ተተኪ ወጣቱን ለፈጠራ እና ለሀገር ግንባታ ከማሰለፍ ይልቅ የፖለቲካ ፍላጎት ማስፈጸሚያ እና የጦርነት ማገዶ...

ሰላምን ለማጽናት፣ የፍትሕ ሥርዓትን ለማጠናከር እና የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥ ሰፊ ሥራዎች ተሠርተዋል።

የአማራ ክልል ምክር ቤት ጉባኤውን እንደቀጠለ ነው። በጉባኤው የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የ2018 በጀት ዓመትን የአፈጻጸም ሪፖርት አቅርበዋል። ርእሰ መሥተዳድሩ ባቀረቡት ሪፖርት እንደገለጹት በበጀት ዓመቱ የክልሉን ሰላም ለማጽናት፣ የፍትሕ አሥተዳደር ሥርዓትን ለማጠናከር፣ የሕግ...