የመምህራን እና የትምህርት ቤት መሪዎችን አቅም የማጎልበት ሥራ እየተሠራ ነው።

  ከ1ሺህ 500 በላይ መምህራንን እና የትምህርት ቤት መሪዎችን አቅም ለማጎልበት የሚያግዝ ሥልጠና በደሴ ከተማ መሰጠት ተጀምሯል። የሥልጠና መርሐግብሩ በከፍተኛ የክልሉ የሥራ ኀላፊዎች የሚመራ ሲኾን የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራንን እና መሪዎችን የሚያቅፍ መኾኑም በመድረኩ ተመላክቷል። የአማራ...

የቁስል ማከሚያ፤ የጋራ መግባቢያ እና የነገዋ ሀገር ግንባታ ምዕራፍ!

  ኢትዮጵያ በታሪኳ አዲስ እና ታሪካዊ ምዕራፍ ላይ ትገኛለች። የተፈጥሮ፣ የታሪክ፣ የባሕል፣ የሃይማኖት እና የሰው ሀብት ባለቤት የኾነችው ሀገራችን ለረጅም ዓመታት በውጭ እና በውስጥ ኀይሎች የተዛነፉ ፍላጎቶች፣ በመዋቅራዊ ሕመሞች እና በግጭት አዙሪት ስትታወክ ቆይታለች። የዚህ...

“በሀረር የዜጎችን የመኖሪያ ቤት ችግር ለመቅረፍ እየተሠራ ነው” አቶ ሙክታር ሳሊህ

  በሀረሪ ክልል በ2019 በጀት ዓመት የዜጎች የመኖሪያ ቤት ችግርን ለመቅረፍ እንደሚሠራ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር መዕረግ የሀረሪ ክልል ከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን ቢሮ ኀላፊ ሙክታር ሳሊህ ገልጸዋል። ቢሮው በተያዘው የ 2019 በጀት ዓመት የአገልግሎት አሰጣጡን በማጎልበት...

“የሀገር ግንባታ ዋልታዎች”

  የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ የአማራ እና የኦሮሞ ሕዝቦች በጋብቻ፣ በፖለቲካዊ ትሥሥር እና በባሕላዊ መስተጋብር ለዘመናት የተሳሰሩ የሀገር ግንባታ ዋልታዎች መኾናቸውን ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሸዋና የይፋት ሡልጣኔቶችን...

የለውጡ ደጋፊ የነበረው ዲያስፖራው በኋላ ለውጡን የመቃወሙ መንስኤ ምንድን ነው?

  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር በነበራቸው ቆይታ ሰዎች በተለያየ ምክንያት ለውጡን በመደገፍ እና ባለመደገፍ ጎራቸውን ሊቀያይሩ እንደሚችሉ ተናግረዋል። በሦሥት ዋና ዋና ምክንያቶችም ጎራ መቀያየር ያጋጥማል ነው ያሉት። ✍️አንደኛው ለውጡ ሲመጣ የተሳሳተ...