“የዘንድሮው የትኩረት አቅጣጫ ከመትከል ባለፈ መንከባከብ ላይ ማተኮር ይኖርበታል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ኢትዮጵያ የ56 ቢሊዮን የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ጉዞን ለማሳካት በዛሬው ዕለት የ800 ሚሊዮን የአንድ ጀምበር ተከላን እያከናወነች ትገኛለች።
በዕለቱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት አስተላልፈዋል። ኢትዮጵያ በታሪኳ ዳር ድንበሯን እና ሉዓላዊነቷን አስከብራ...
“የአረንጓዴ አሻራ የዘመናችን የትውልዱ አሻራ” ከንቲባ አዳነች አቤቤ
በሀገር አቀፍ ደረጃ "ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ መልዕክት በአንድ ጀምበር የ800 ሚሊዮን ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።
በመርሐ ግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ችግኝ በመትከል አሻራቸውን አስቀምጠዋል። ከንቲባዋ በዚህ ወቅት ባስተላለፉት...
“በአንድ ጀምበር ተስፋን እና ለትውልድ ተሻጋሪ አረንጓዴ ኢትዮጵያን እናውርስ”
"ተስፋን እንትከል"በሚል መሪ መልዕክት በአንድ ጀምበር 800 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል መርሐ ግብር በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማቱ እየተካሄደ ነው።
የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዲኤታ ሀሠን መሀመድ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ልክ እንደ መሪ ቃሉ ሁሉ በአንድ ጀምበር...
የርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ መልእክት፦
የምንተክላቸውን ችግኞች በመንከባከብና በመጠበቅ ለትውልድ አረንጓዴና ለምለም ምድር ማስተላለፍ ይገባል
በዛሬው እለት በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ 3 ቀበሌዎችን በሚያገናኘው የጨለቃ ክላስተር በመገኘት እንደ ሀገር እየተካሄደ በሚገኘው 8ኛው ዙር የአረንጓዴ አሻራ የአንድ ጀንበር ችግኝ ተከላ...
“በባለፉት ዓመታት በተከናወኑ የአረንጓዴ ዐሻራ ሥራዎች በርካታ ውጤቶች ተገኝተዋል” ርእሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ
የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳዳር ሽመልስ አብዲሳ በምሥራቅ ሸዋ ዞን ፈንታሌ ወረዳ ኢላላ ቀበሌ ችግኝ ተክለዋል።
በባለፉት ዓመታት በተከናወኑ የአረንጓዴ ዐሻራ ሥራዎች በርካታ ውጤቶች መገኘታቸውን አቶ ሽመልስ ገልጸዋል።
ከተገኙት ውጤቶች መካከል የክልሉ የደን ሽፋን ከነበረበት 17 በመቶ...








