የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልዕክት፦
አረንጓዴ ዐሻራ የመበልጸግ ጉዞ አንዱ ሰበዝ!
• ሥልጣኔ የነጠላ ተግባር ውጤት አይደለም፤ የአንድ ዘርፍ እድገትም ብቻውን አያሰለጥንም
• የአረንጓዴ ዐሻራ ሥራችን የአንድ ሰሞን ዘመቻ አይደለም፤ የአጭር ጊዜ ግብን ታሳቢ ያደረገ ቁንጽል እርምጃ አይደለም!
• አረንጓዴ ዐሻራ፦ የትልቁ...
“የአረንጓዴ አሻራ ምንጮች እንዲጎለብቱ እና ምርት እና ምርታማነት እንዲጨምር አድርጓል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የ800 ሚሊዮን "የአንድ ጀምበር" የችግኝ ተከላ መርሐ ግብርን በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ በጨለቃ ክላስተር በመገኘት አሻራቸውን አሳርፈዋል።
ባለፉት ዓመታት ተፈጥሮን በአግባቡ ባለመጠቀማችን ለተፈጥሮ አደጋ ዳርጎን ቆይቷል ነው ያሉት።...
የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልእክት፦
ኢትዮጵያውያን ዛሬም ዓለምን የሚያስደምም ታሪክ ለመጻፍ በየተራሮቹ፣ በየሜዳውና በየሸለቆው ተስፋን ለመትከል ለአረንጓዴ ልማት ማልደው ተሰልፈዋል።
ዛሬ የመሪን ጥሪ፣ የሀገርን አደራ ተቀብለን የምንተክለው የነገ ተስፋችንን ነው። ከሕፃን እስከ ሽማግሌ፣ ከሊቅ እስከ ደቂቅ፣ ከከተማ እስከ ገጠር የአንድ...
“ኢትዮጵያ የአየር ንብረት መዛባትን ለመከላከል በትኩረት እየሠራች ነው” ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በአንድ ጀምበር 800 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል መርሐ ግብር እየተካሄደ ይገኛል።
በክልሉ በሁሉም አከባቢዎች በተጀመረው በዚህ መርሐ ግብር የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች በነቂስ ወጥተው በችግኝ ተከላ እየተሳተፉ ነው።
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ...
“የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የምናልመውን ሁሉ ዕውን ያደረግንበት ነው” ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ
በሀገር አቀፍ ደረጃ "ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ መልዕክት በአንድ ጀምበር የ800 ሚሊዮን ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።
በመርሐ ግብሩ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ችግኝ በመትከል አሻራቸውን አሳርፈዋል። ፕሬዝዳንቱ ባስተላለፉት መልዕክት የኢትዮጵያ ጫካዎች በተፈጥሮ ጸጋ...








