ለጸናች ሀገር የወጣቶች ተሳትፎ የጎላ ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ)በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰንበቴ ከተማ እና የጅሌ ጥሙጋ ወረዳ ወጣቶች ለብልጽግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ እና የምርጫ ቅስቀሳ አካሂደዋል። የድጋፍ ሰለፉ እና የምርጫ ቅስቀሳው "በላቀ የወጣቶች ተሳትፎ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር...

በእንሳሮ ወረዳ ወጣቶች ለብልጽግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ አካሄዱ።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "በላቀ የወጣቶች ተሳትፎ፤ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!" በሚል መሪ ሃሳብ በሰሜን ሸዋ ዞን እንሳሮ ወረዳ ወጣቶች የብልጽግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ አካሂደዋል። ​በሰልፉ ላይ የተሳተፉት ወጣቶች የሀገርን ልማትና አንድነት የሚያጠናክሩ...

አርሶ አደሮች ጭምር በንቃት የተሳተፉበት የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ በአንዳቤት!

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን የአንዳቤት ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ከተለያዩ የገጠሩ ክፍል የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር የምርጫ ቅስቀሳና የምልክት ትውውቅ መርሐ ግብር እያካሄደ ነው #አሚኮ_ዜና #የልማት_ሥራ #ምዕራብ_ጎጃም #ደንበጫ #አማራ_ክልል...

“7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ትላንትን የምናክምበት፣ ለነገ መሰረት የምንጥልበት እና የኢትዮጲያን የብልጽግና ጉዞ የምናጸናበት ነው”...

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ በማስመልከት በላሊበላ ከተማ ብልጽግና ፓርቲን የሚደግፍ የአደባባይ ሕዝባዊ ሰልፍ ተካሂዷል። የላስታ ወረዳና የላሊበላ ከተማ አሥተዳደር አንድ ላይ በመሆን ''ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ ቃል ነው...

የደብረ ማርቆስ ከተማ ወጣቶች ለብልጽግና ፓርቲ ያላቸዉን ድጋፍ በአደባባይ እየገለፁ ነዉ።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "በላቀ የወጣቶች ተሳትፎ፤ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!" በሚል መሪ ሃሳብ በደብረ ማርቆስ ከተማ ወጣቶች የብልጽግና ፓርቲ የጎዳና ላይ የምርጫ ቅስቀሳ ላይ ተገኝተዉ ለፓርቲዉ ያላቸዉን ድጋፍ አረጋግጠዋል። #ሰባተኛው_ጠቅላላ_ምርጫ #ኢትዮጵያ #ደብረማርቆስ የአሚኮ...