ለጸናች ሀገር የወጣቶች ተሳትፎ የጎላ ነው።

9
ባሕር ዳር: ግንቦት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ)በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰንበቴ ከተማ እና የጅሌ ጥሙጋ ወረዳ ወጣቶች ለብልጽግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ እና የምርጫ ቅስቀሳ አካሂደዋል።
የድጋፍ ሰለፉ እና የምርጫ ቅስቀሳው “በላቀ የወጣቶች ተሳትፎ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር እናሻግራለን” በሚል መሪ መልዕክት ነው የተካሄደው።
ወጣቶቹ ኢትዮጵያ በልጆቿ ጽናት፣ በአንድነታቸው እና በተደራጀ ተሳትፎአቸው ወደ ተምሳሌትነት ትሻገራለች ብለዋል።
የአሚኮ ዲጅታል ቤተሰብ ይሁኑ
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን !
Previous articleበእንሳሮ ወረዳ ወጣቶች ለብልጽግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ አካሄዱ።
Next articleየኔቶ የሆርሙዝ ወሽመጥን ደኅንነት የማስጠበቅ ሐሳብ በፈረንሳይ ውድቅ ተደረገ።